Deuteronomy 15:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣገባብ ምፍታሕ ድማ ከምዚ እዩ፡ ንብጻዩ ገለ ኣለቃሒ ዘልቅሖ ዘበለ ይፈትሖ፤ ካብ ብጻዩ ወይ ካብ ሓዉ ከይጠልቦ ይኽእል እዩ፤ ምድሓን እግዚኣብሄር ይበሃል እሞ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለምሕረቱም የሚገባ ትእዛዝ ይህ ነው፤ ባልንጀራህ ወይም ወንድምህ የሚከፍልህን ገንዘብ ሁሉ አትከፈል፤ የአምላክህ የእግዚአብሔር ምሕረት ተብላለችና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለምሕረቱም የሚገባ ወግ ይህ ነው፤ አበዳሪ ሁሉ ለባልንጀራው ያበደረውን ይተዋል፤ የእግዚአብሔር ይቅርታ ታውጆአልና ያበደረውን ከባልንጀራው ወይም ከወንድሙ አይሻ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አፈጻጸሙም የሚከተለው ነው፦ አበዳሪ ሁሉ ለባልጀራውም ያበደረውን ይተዋል፥ ጌታ የዕዳ ምሕረት አውጆአልና፥ ያበደረውን ከባልንጀራው ወይም ከወንድሙ ዕዳውን እንዲከፍለው አይጠይቀው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህንተ አጩዋ ማራና ዎጋይ ሀዋ: ባረ ላገ እስራኤልያዉ ታልኤዳ አይ አሳይነ ሄ አጩዋ ማሮ። መና ጎዳ ማሮተይ አዋየቴዳ ድራዉ፥ ታልኤዳዌ ባረ ላገ እስራኤላዉ ዎይ ባረ እሻዉ ታልኤዳባ ኦቾፖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hintte ac'uwaa maarana wogay hawaa: bare lagge Israa'eeliyaw tal"eedda ay asaynne he ac'uwaa maaro. Med'inaa Godaa maarotetsay awaayeteedda diraw, tal"eeddawe bare lagge Israa'eelaw woy bare ishaw tal"eeddabaa oochchoppo. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Aggishe histti aggite; ba bagga Isra7eele asaas miishshe tal7idaadey wuri ba tal7idayssa izaades maaro; GODAY acoy maarettiza layththa giidi awajjida gishshas ba tal7ida miishshaa zaari ekkanaas koyoppo. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣጊሼ ሂስቲ ኣጊቴ፤ ባ ባጋ ኢስራኤሌ ኣሳስ ሚሼ ታልኢዳዴይ ዉሪ ባ ታልኢዳይሳ ኢዛዴስ ማሮ፤ ጎዳይ ኣጮይ ማሬቲዛ ላይ ጊዲ ኣዋጂዳ ጊሻስ ባ ታልኢዳ ሚሻ ዛሪ ኤካናስ ኮዮፖ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ነ አጮ ማራና ዎጋይ ሀይሳ፤ እስራኤለ ግድዳ ባ እሻስ ታልእዳ ኦንካ ሄ አጩዋ ማሮ። ጎዳ ማሮተይ አዋጀትዳ ግሾ፥ እስራኤለ ግድዳ ባ እሻስ ታልእዳ ባ ታልእያ ኦይቾፎ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ne aco maarana wogay haysa; Isra7eele gidida ba ishaas tal7ida oonika he acuwa maaro. Godaa maarotethay awaajetida gisho, Isra7eele gidida ba ishaas tal7ida ba tal7iya oychofo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አፈጻጸሙም እንደሚከተለው ነው፤ እያንዳንዱ አበዳሪ ለእስራኤላዊ ባልንጀራው ያበደረውን ይተውለት፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) የዕዳ ምሕረት ዐውጇልና፣ አበዳሪው፣ እስራኤላዊ ባልንጀራውን ወይም ወንድሙን ዕዳውን እንዲከፍለው አይጠይቀው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አፈጻጸሙም እንደሚከተለው ነው፤ ለእስራኤላዊ ወገኑ ገንዘብ ያበደረ ሁሉ ያበደረውን ብድር ይሰርዝለት፤ እግዚአብሔር የዕዳ መሰረዣ ዓመት ነው ብሎ ያወጀበት ዓመት ስለ ሆነ ከእስራኤላዊ ወገኑ ያበደረውን ገንዘብ ለመቀበል አይፈልግ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምዝ ዝስዕብ ጌርኩም መሓርዎ፦ ነፍሲ ወከፍ መለቅሒ እቲ ንብፃዩ ዘለቅሖ ይሕደገሉ፤ እግዚኣብሄር ስርየት ዕዳ ኣዊጁ እዩ እሞ፥ እቲ መለቅሒ ኻብ ብፃዩን ካብ ሓዉን ኣይድለዮ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ናይ ሕድገት ነገር ከአ እዚ እዩ፡ ነፍሲ ወከፍ መለቅሒ እቲ ንብጻዩ ዘለቅሔ ይሕደገሉ፡ ናይ እግዚኣብሄር ሕድገት ተአውጁ እዩ እሞ፡ ካብ ብጻዩን ሓውን ኣይድለዮ። |