Deuteronomy 14:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብቶም ጨፍሊቖም ዚሓክኹ ወይስ ካብቶም ጭፍራ ዚመቕሉ ኣይክትበልዕዎን ኢኹም፤ ከም ገመልን ሓርማዝን ኮኖን፤ ንሳቶም ነቲ ቘርበት ይሓክኹ፡ ጽፍሪ ግና ኣይመቓቕሉን እዮም። ስለዚ ንዓኻትኩም ርኹሳት እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ነገር ግን ከሚያመሰኩ ወይም ሰኰናቸው ከተሰነጠቀ እነዚህን አትበሉም፤ ግመልን፥ ሽኮኮን፥ ጥንቸልን አትበሉም፤ ያመሰኳሉና፥ ነገር ግን ሰኰናቸው አልተሰነጠቀምና እነዚህ ለእናንተ ርኩሳን ናቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ነገር ግን ከሚያመሰኩ ወይም ሰኮናቸው ከተሰነጠቀ እነዚህን አትበሉም፤ ግመልን፥ ጥንቸልን፥ ሽኮኮን አትበሉም። ያመሰኳሉና፥ ነገር ግን ሰኮናቸው አልተሰነጠቀምና እነዚህ ለእናንተ ርኩሶች ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ነገር ግን ከሚያመሰኩት ወይም ሰኰናቸው ከተሰነጠቀ እንስሳት መካከል ግመልን፥ ጥንቸልንና ሽኮኮን አትብሉ፤ ምክንያቱም እነርሱ ቢያመሰኩሁም፥ ሰኰናቸው አልተሰነጠቀምና እነዚህ ለእናንተ ርኩሶች ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ዋሞትያዋንታ ግዲደ፥ ጹጉንይ ጳልቀትቤናዋንታ ሞፕተ፤ ሄዋንቱካ ጋሉዋ፥ ሀርባይንያነ ጉፓልያ። ሀዋንቱ ዋሞቲኖ፤ ሽን ኡንቱንቱ ጹጉንይ ጳልቀትቤና ድራዉ፥ ኡንቱንቱ ህንተንቶ ቱና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin waammotiyaawantta gidiide, s'uguntsay p'alk'k'ettibeennawantta mooppite; hewanttukka gaaluwaa, harbbayiniyaanne guppalliyaa. Hawanttu waammotiino; shin unttunttu s'uguntsay p'alk'k'ettibeenna diraw, unttunttu hinttenttoo tuna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin qinccafilley phalqettonttaytanne banchikonttayta moopite; heytikka gaamella, harbaynonne guppale moopite; heytantta mala medosati banchikizaa gidikkoka istta qinccifilley muume gidida gishshas tuna gidi qoodetteettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ቂንጫፊሌይ ጳልቄቶንታይታኔ ባንቺኮንታይታ ሞፒቴ፤ ሄይቲካ ጋሜላ፥ ሃርባይኖኔ ጉፓሌ ሞፒቴ፤ ሄይታንታ ማላ ሜዶሳቲ ባንቺኪዛ ጊዲኮካ ኢስታ ቂንጪፊሌይ ሙሜ ጊዲዳ ጊሻስ ቱና ጊዲ ቆዴቴቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ሹቁለይ ጳልቀቶናይሳታነ ዋሞቶናይሳታ ሞፓ፤ ሄስካ ግማለ፥ ኤሸነ ጉፓለ። ሀይሳቲ ዋሞቶሶና፥ ሽን ኤንታ ሹቁለይ ጳልቀትቦና ግሾ፥ ኤንቲ ህንተዉ ቱና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin shuquley phalqetonaysatanne waammotonnayisata moopa; hessika gimale, eshenne gupalle. Haysati waammotoosona, shin enta shuquley phalqetiboona gisho, enti hintew tuna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ነገር ግን ከሚያመሰኩት ወይም ሰኰናቸው ከተሰነጠቀ እንስሳት መካከል ግመልን፣ ጥንቸልንና ሽኮኮን አትብሉ፤ እነርሱ ቢያመሰኩ እንኳ፣ ሰኰናቸው የተሰነጠቀ ባለመሆኑ፣ በሥርዐቱ መሠረት በእናንተ ዘንድ ርኩሶች ናቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ነገር ግን ሰኮናቸው ያልተከፈለውንና የማያመሰኩትን እንስሶች አትብሉ፤ በዚህም ዐይነት ግመል፥ ጥንቸልና ሽኮኮ የመሳሰሉትን አትብሉ፤ እንደነዚህ ያሉት እንስሶች የሚያመሰኩ ቢሆኑም ሰኮናቸው ያልተከፈለ በመሆኑ የረከሱ ሆነው ይቈጠራሉ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብ ዘመዅስዑ፥ ሸዀናኦምውን ካብ ዝተመቕለ፥ እዞም ዝስዕቡ ኣይትብልዑ፦ ግመል፥ ማንቲለ፥ ጊሐ። እዚኣተን የመዅስዓ እየን፥ ሸዀናአን ግና ኣይተሰንጠቐን እሞ፥ ርኹሳት ይኹናኹም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | መጉስዕ ካብ ዚመልሱ፡ ሸኾናኦም ካብ እተመቕለ፡ እዚኣቶም ኣይትብልዑ፡ ገመልን ማንትለን ግሔን፡ እዚኣተን መጉስዕ ይመልሳ እየን፡ ሸኾናኤን ግና ኣይተመቕለን እሞ፡ ርኹሳት ይኹናኹም፡ |