Deuteronomy 14:29 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ሌዋዊ ድማ (ምሳኻትኩም ብጽሒት ወይ ርስቲ ስለ ዘይብሉ)፡ እቲ ኣብ ደጌታትኩም ዘሎ ጓናን ዘኽታምን መበለትን መጺኦም ኪበልዑን ኪጸግቡን እዮም። እግዚኣብሄር ኣምላኽካ በቲ እትገብርዎ ዅሉ ዕዮ ኢድካ ምእንቲ ኺባርኸካ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሌዋዊዉም፥ ከአንተ ጋር ክፍልና ርስት የለውምና፥ በከተማህ ውስጥ ያለ መጻተኛ፥ ድሃ-አደግም፥ መበለትም መጥተው ይበላሉ፤ ይጠግባሉም፤ ይኸውም አምላክህ እግዚአብሔር በምታደርገው በእጅህ ሥራ ሁሉ ይባርክህ ዘንድ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሌዋዊውም፥ ከአንተ ጋር ክፍልና ርስት የለውምና፥ በአገርህም ደጅ ያለ መጻተኛ ድሀ አደግም መበለትም መጥተው ይበላሉ ይጠግባሉም፤ ይኸውም አምላክህ እግዚአብሔር በምታደርገው በእጅህ ሥራ ሁሉ ይባርክህ ዘንድ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይህን የምታደርገው የራሱ ድርሻ ወይም ርስት የሌለው ሌዋዊና መጻተኛ፥ በከተሞችህ የሚኖሩ አባት የሌላቸውና መበለቶች መጥተው እንዲበሉና እንዲጠግቡ፥ አንተንም አምላክህ ጌታ በእጆችህ ሥራ ሁሉ እንዲባርክህ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ህንተ ካታማን ደእያ ህንተናና ግሽ አኬዳ፥ ሀራ ላታይ ባይና ሌዋቱ፥ በተቱ፥ አዉ ባይና ናናቱነ አምኤ ማጫ አሳቱ ዪደ ሚኖ፤ ሚድካ ካልኖ። ያቶፐ፥ ህንተ ኦያ ህንተ ኩሽያ ኦሶ ኡባን መና ጎዳይ ህንተ ጾሳይ ህንተና አንጃና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa hintte kataman de'iyaa hinttenana gishi akkeedda, hara laatay bayinna Leewatuu, betetuu, aawuu bayinna naanatuunne am"e mac'c'a asatuu yiide miino; miidikka kallino. Yaatooppe, hintte ootsiyaa hintte kushiyaa ooso ubbaan Med'inaa Goday hintte S'oossay hinttena anjjana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessaka intte katamatan diza xinxxoy baynda Leweti, beteti, aaway baynda naytinne am7eti yiidi meto; intte hessaththo ooththizaa gidikko GODAA intte Xoossay intte ooso ubbaan inttena anjjana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳካ ኢንቴ ካታማታን ዲዛ ጺንጾይ ባይንዳ ሌዌቲ፥ ቤቴቲ፥ ኣዋይ ባይንዳ ናይቲኔ ኣምኤቲ ዪዲ ሜቶ፤ ኢንቴ ሄሳ ኦዛ ጊዲኮ ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ኢንቴ ኦሶ ኡባን ኢንቴና ኣንጃና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ነ ካታማን ደእያ፥ ኔራ ሻክትድ ኤክዳ ሀራ ላት ባይና ሌወት፥ በተ አሳይ፥ ይኦ ናይትነ አምኤት ይድ ሞ። ያትኮ፥ ነ ኦያ ኦሶ ኡባን ጎዳይ፥ ነ ፆሳይ ነና አንጃና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa ne kataman de7iya, neera shaakitidi ekida hara laati bayna Leeweti, bete asay, yi7o naytinne am7eti yidi mo. Yaatiko, ne oothiya ooso ubban Goday, ne Xoossay nena anjana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይህን የምታደርገው የራሱ ድርሻ ወይም ርስት የሌለው ሌዋዊና መጻተኛ፣ በከተሞችህ የሚኖሩ አባት የሌላቸውና መበለቶች መጥተው እንዲበሉና እንዲጠግቡ፣ አንተንም አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በእጆችህ ሥራ ሁሉ እንዲባርክህ ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በከተሞቻችሁ የሚኖሩ ከእናንተ ጋር የተካፈሉት ርስት የሌላቸው ሌዋውያን፥ የውጪ አገር ስደተኞች፥ እናትና አባት የሌላቸው የሙት ልጆችና ባሎቻቸው የሞቱባቸው መጥተው ይብሉ፤ ይህን ሁሉ ብታደርጉ አምላካችሁ እግዚአብሔር በምትሠሩት ነገር ሁሉ ይባርካችኋል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ንዅሉ እትገብርዎ ተግባር ኢድኩም ምእንቲ ኽባርኸልኩም፥ እቲ ምሳኻትኩም ግደን ርስትን ዘይብሉ ሌዋዊን እቶም ምሳኻትኩም ዘለዉ ስደተኛታትን ደኽታማትን መበለታትን ይምፅኡ እሞ ይብልዑን ይፅገቡን።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ብኹሉ እትገብሮ ግብሪ ኢድካ ምእንቲ ኺባርኸካስ፡ እቲ ምሳኻ ግደን ርስትን ዜብሉ ሌዋውን እቶም ኣብ ውሽጢ ደጌኻ ዘለው ስደተኛን ዘኽታምን መበለትን ይምጽኡ እሞ ይብልዑን ይጽገቡን። |