Deuteronomy 14:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንስኻትኩም ደቂ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ኢኹም። ንርእስኹም ኣይትቝረጹ፡ ኣብ መንጎ ኣዒንትኹምውን ምእንቲ ምዉታት ራዛ ኣይትግበር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ለሞተ ሰውም በዐይናችሁ መካከል ፊታችሁን አትንጩ፤ ራሳችሁንም አትላጩ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እናንተ የአምላካችሁ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁ፤ ለአምላክህ ለእግዚአብሔ አንተ ቅዱስ ሕዝብ ነህና፥ በምድርም ላይ ከሚኖሩ አሕዛብ ሁሉ ይልቅ ለእርሱ ለራሱ ሕዝብ ትሆንለት ዘንድ እግዚአብሔር አንተን መርጦአልና ስለ ሞተው ሰው አካላችሁን አትንጩ፥ በዓይኖቻችሁም መካከል ራሳችሁን አትላጩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “እናንተ የጌታ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁ፤ ለሞተ ሰው ሰውነታችሁን አትቦጭቁ፤ የጭንቅላታችሁን ጠጉር አትላጩ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ህንተ መና ጎዳ ህንተ ጾሳ ናናቱዋ፤ ህንተ ሀይቄዳ አሳዉ ህንተና ጎምኦሮፕተነ ስን ባጋ ሁጲያ ሜዶፕተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Hintte Med'inaa Godaa hintte S'oossaa naanatuwaa; hintte hayk'k'eedda asaw hinttena gom"oroppitenne sintsa bagga huup'iyaa meedoppite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Intte GODAA intte Xoossa nayta; hessa gishshas hayqqida asas mishettidi intte bolla qaaci madunththofte; intte hu7e binanakka buucofte. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴ ጎዳ ኢንቴ ጾሳ ናይታ፤ ሄሳ ጊሻስ ሃይቂዳ ኣሳስ ሚሼቲዲ ኢንቴ ቦላ ቃጪ ማዱንፍቴ፤ ኢንቴ ሁኤ ቢናናካ ቡጮፍቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተ፥ ጎዳ ህንተ ፆሳ ናይታ፤ ሀይቅዳ አሳስ ህንተ አሳተ ጋሮፕተ፤ ህንተ ሁጵያ ቡሉሶፕተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinte, Godaa hinte Xoossaa nayta; hayqida asaas hinte asatethaa gaaropite; hinte huuphiya buluusopite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እናንተ የአምላካችሁ የእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ልጆች ናችሁ፤ ለሞተ ሰው ሰውነታችሁን አትቦጭቁ፤ ከግንባራችሁ በላይ ያለውን ጠጕር አትላጩ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “እናንተ የአምላካችሁ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁ፤ ስለዚህ ለሞተ ሰው በምታዝኑበት ጊዜ ፊታችሁን አትንጩ፤ ጠጒራችሁንም አትላጩ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ንስኻትኩም ደቂ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ኢኹም። ብዛዕባ ምዉት፥ ብሓዘን ሰብነትኩም ኣይትፃሕብሩ፥ ኣብ መንጎ ኣዒንትኹም ኣይትምለጡ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንስኻትኩም ደቂ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ኢኹም። ብዛዕባ ምውት፡ ኣካልኩም ኣይትብጥሑ፡ ኣብ መንጎ ኣዒንትኹም ኣይትምለጡ። |