Deuteronomy 13:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሓውኻ፡ ወዲ ኣዴኻ፡ ወይ ወድኻ ወይ ጓልካ፡ ወይ ከም ነፍስኻ እትመስል ሰበይቲ ሕቝፍኻ ወይ ዓርክኻ፡ ንኺድ፡ ካልኦት ኣማልኽቲ ድማ የገልግሉ። ንስኻትኩም ወይ ኣቦታትኩም ኣይፈለጥኩምን፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “የአባትህ ወይም የእናትህ ልጅ ወንድምህ ወይም ወንድ ልጅህ ወይም ሴት ልጅህ ወይም አብራህ የምትተኛ ሚስትህ ወይም እንደ ነፍስህ ያለ ወዳጅህ በስውር፦ ና፥ ሄደን አንተም አባቶችህም የማታውቋቸውን ሌሎች አማልክት እናምልክ ብሎ ቢያስትህ፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእናትህ ልጅ ወንድምህ ወይም ወንድ ልጅህ ወይም ሴት ልጅህ ወይም በብብትህ ያለች ሚስትህ ወይም እንደ ነፍስህ ያለ ወዳጅህ በስውር። ና፥ ሄደን ከምድር ዳር ጀምሮ እስከ ምድር ዳር ድረስ ወደ አንተ የቀረቡት ከአንተም የራቁት አንተን ከብበውህ ያሉ አሕዛብ ከሚያመልኩአቸው አማልክት፥ አንተም አባቶችህም የማታውቋቸውን ሌሎች አማልክት እናምልክ ብሎ ቢያስትህ፥ እሺ አትበለው፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “የአባትህ፥ ወይም የእናትህ ልጅ ወንድምህ፥ ወንድ ልጅህ፥ ወይም ሴት ልጅህ ወይም የምትወዳት ሚስትህ ወይም የቅርብ ወዳጅህ አንዳቸው ቢሆኑ በምሥጢር ሊያስትህ ቢሞክር፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ሀራይ አቶ ነ ዳይ ናአይ ነ እሻይ፥ ነ አቱማነ ማጫ ናእ፥ ነ ሲቅያ ነ ማቻታ፥ ዎይ ነ ሲቆ ላጊ ኔና፥ ‘ደንዳ፥ ካሰ ኔንነ ነ ማይዛ አዎቱ ጎይን ኤረና ጾሳዉ ጎይናና’ ጎፐ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Haray atto ne daay na'ay ne ishay, ne attumanne mac'c'a na'i, ne siik'iyaa ne machchata, woy ne siik'o laggii neena, ‹Dendda, kase neeninne ne mayzza aawotuu goyinni erenna s'oossaw goyinnana› gooppe, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Intte aayi naa ishay, intte attuma naytinne intte macca nayti, intte siiqiza intte machcheti, intte siiqiza intte laggeti inttena, «Kase intteninne intte aawati goynni erontta xoossas ane goynnoos» giikko, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴ ኣዪ ና ኢሻይ፥ ኢንቴ ኣቱማ ናይቲኔ ኢንቴ ማጫ ናይቲ፥ ኢንቴ ሲቂዛ ኢንቴ ማቼቲ፥ ኢንቴ ሲቂዛ ኢንቴ ላጌቲ ኢንቴና፥ «ካሴ ኢንቴኒኔ ኢንቴ ኣዋቲ ጎይኒ ኤሮንታ ጾሳስ ኣኔ ጎይኖስ» ጊኮ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀር አቶሽን፥ ነ እሻይ ዎይኮ ነ አደ ናአይ ዎይኮ ነ ማጫ ናእያ ዎይኮ ነ ዶስያ ማችያ ዎይኮ ነ ማታ ላገይ፥ “ካሰ ነነ ነ ማይዛት ጎይን ኤሮና ፆሳታ ጎይናናዉ የ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hari attoshin, ne ishay woyko ne adde na7ay woyko ne macca na7iya woyko ne dosiya machiya woyko ne mata laggey, “Kase nenne ne mayzati goyinni eronna xoossata goyinnanaw yedha. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የእናትህ ልጅ ወንድምህ፣ ወንድ ወይም ሴት ልጅህ፣ ወይም የምትወድዳት ሚስትህ ወይም የልብ ጓደኛህ፣ (አንተም ሆንህ አባቶችህ የማታውቋቸውን አማልክት) “ሄደን ሌሎችን አማልክት እናምልክ” ብሎ በስውር ሊያስትህ ቢሞክር፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “በቅርብም ሆነ በሩቅ ካሉት፥ ከአንዱ የምድር ዳርቻ በአካባቢህ ካሉ ከአሕዛብ አማልክት አንተ ወይም አባቶችህ የማታውቁትን አንዱን እናምልክ በማለት ሌላ እንኳ ቀርቶ የአባትህ፥ ወይም የእናትህ ልጅ ወንድምህ፥ ወንድ ልጅህ፥ ወይም ሴት ልጅህ ወይም የምትወዳት ሚስትህ ወይም የቅርብ ወዳጅህ በምሥጢር ይገፋፋህ ይሆናል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ሓውካ ወዲ እኖኻ፥ ወድኻ፥ ወይ ጓልካ ወይ እትፈትዋ ሰበይትኻ ወይ እተፍቅሮ ዓርክኻ፥ ‘ንኺድ ንኻልኦት ኣማልኽቲ ነምልኽ’ ኢሉ ብሕቡእ እንተ ሓበለካ፥ ንስኻ ኾነ ኣቦታትካ ዘይትፈልጥዎም፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሓውካ፡ ወዲ እኖኻ፡ ወይ ወድኻ ወይ ጓልካ ወይ ኣብ ሕቑፍኻ ዘላ ሰበይትኻ ወይ ከም ነፍስኻ ዝኾነ ፈታዊኻ፡ ንኺድ ንኻልኦት ኣማልኽቲ ነምልኽ፡ ኢሉ ብሕቡእ እንተ ሓበለካ፡ ንስኻ ኾነ ኣቦታትካ ዘይትፈልጥዎም፡ |