Deuteronomy 12:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ገና ናብቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ዚህበኩም ዘሎ ዕረፍትን ርስቲን ኣይመጻእኩምን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አምላካችሁ እግዚአብሔር ወደሚሰጣችሁ ማረፊያና ርስት እስከ ዛሬ ድረስ አልደረሳችሁምና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አምላካችሁ እግዚአብሔር ወደሚሰጣችሁ ዕረፍትና ርስት እስከ ዛሬ ድረስ አልገባችሁምና። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ምክንያቱም ማረፊያ ወደ ሆነውና ጌታ አምላካችሁ ወደ የሚሰጣችሁ ርስት ገና አልደረሳችሁም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አያዉ ጎፐ፥ መና ጎዳይ ህንተ ጾሳይ ህንተንቶ እምያ ሸምፖ ቢታ ብሮን ጋክበይክታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ayaw gooppe, Med'inaa Goday hintte S'oossay hinttenttoo immiyaa shemppo biittaa biroon gakkibeykkita. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAA intte Xoossay inttes immiin intte shempidi daana biittayo buro gelibeekketa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ኢንቴስ ኢሚን ኢንቴ ሼምፒዲ ዳና ቢታዮ ቡሮ ጌሊቤኬታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ፥ ህንተ ፆሳይ ህንተዉ እምያ ሸምፖ ቢታ ቡሮ ጋክበከታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday, hinte Xoossay hintew immiya shempo biitta buroo gakibeketa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ምክንያቱም ማረፊያ ወደ ሆነውና አምላካችሁ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ወደሚሰጣችሁ ርስት ገና አልደረሳችሁም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር አምላካችሁ ወደሚሰጣችሁና በሰላም ዕረፍት አድርጋችሁ ወደምትኖሩባት ርስት ገና አልገባችሁም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ክሳዕ ሕዚ ናብ ዕረፍትን ናብቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ዝህበኩም ርስትን ኣይኣተኹምንሞ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ክሳዕ ሕጂ ናብ ዕረፍትን ናብቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ዚህበኩም ርስትን ኣይአቶኹምን እሞ፡ ከምዚ ሎሚ ኣብዚ እንገብሮ ዘሎና፡ ነፍሲ ወከፍ ከምቲ ቕኑዕ መሲሉ እተራእዩ፡ ኣይትግበሩ። |