Deuteronomy 12:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ስሙ ኣብኣ ኺሓድር ዚሓርዮ ቦታ ኪኸውን እዩ። ኣብኡ ኩሉ እቲ ዝእዝዘካ ከተምጽኦ ኣለካ፤ ዝሓርር መስዋእትኹምን መስዋእትኹምን ዕሽርኩምን መስዋእቲ ኢድኩምን ንእግዚኣብሄር ዝመባጻዕኩም ኩሉ ሕሩይ መብጽዓኹምን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዚያን ጊዜ አምላካችሁ እግዚአብሔር ስሙ ይጠራበት ዘንድ ወደዚያ ወደ መረጠው ስፍራ፥ እኔ የማዝዛችሁን ሁሉ፥ የሚቃጠለውን መሥዋዕታችሁን፥ ቍርባናችሁንም፥ ዐሥራታችሁንም፥ ከእጃችሁ ሥራ ቀዳምያቱን የተመረጠውንም መባችሁን ሁሉ፥ ለአምላካችሁም የተሳላችሁትን ሁሉ ውሰዱ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በዚያን ጊዜ አምላካችሁ እግዚአብሔር ስሙ ይጠራበት ዘንድ ወደዚያ ወደ መረጠው ስፍራ፥ እኔ የማዝዛችሁን ሁሉ፥ የሚቃጠለውን መሥዋዕታችሁን፥ ሌላ መሥዋዕታችሁንም፥ አሥራታችሁንም፥ በእጃችሁ ያነሣችሁትንም ቍርባን፥ ለእግዚአብሔርም ተስላችሁ የመረጣችሁትን ስእለታችሁን ሁሉ ውሰዱ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ አምላካችሁም ለስሙ ማደሪያ እንዲሆን ወደ መረጠው ስፍራ፥ እኔ የማዝዛችሁን ሁሉ፥ የሚቃጠሉ መሥዋዕቶቻችሁን ሌሎች መሥዋዕቶቻችሁን፥ አሥራቶቻችሁንና የእጃችሁን ስጦታ፥ እንዲሁም ለጌታ የተሳላችሁትን ምርጥ ነገሮች ሁሉ ወደዚያ ታመጣላችሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ዎደ መና ጎዳይ ህንተ ጾሳይ ባረ ሱንይ ሄዋን ጼገታናዉ ዶሬዳ ሄ ሳኣ፥ ታን ህንተና አዛዝያዋ ኡባ፥ ጹግያ ያርሹዋ፥ ሀራ ያርሹዋ፥ ህንተ አስራታ፥ ህንተ እሙዋነ ህንተ መና ጎዳዉ ሺቄዳዋ ኡባ ሄዎ አሂታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He wode Med'inaa Goday hintte S'oossay bare suntsay hewan s'eegettanaw dooreedda he sa'aa, taani hinttena azaziyaawaa ubbaa, s'uuggiyaa yarshshuwaa, hara yarshshuwaa, hintte asiraataa, hintte imuwaanne hintte Med'inaa Godaw shiik'k'eeddawaa ubbaa hewoo ahiita. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode GODAA intte Xoossay ba sunththay xeygettana mala dooridaso tani inttena azaziza ubbaa, xuugettiza yarshota, hara yarshota, intte asraata, intte muxuwaata, intte adinettida adina ubbaa ehandeta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ባ ሱንይ ጼይጌታና ማላ ዶሪዳሶ ታኒ ኢንቴና ኣዛዚዛ ኡባ፥ ጹጌቲዛ ያርሾታ፥ ሃራ ያርሾታ፥ ኢንቴ ኣስራታ፥ ኢንቴ ሙጹዋታ፥ ኢንቴ ኣዲኔቲዳ ኣዲና ኡባ ኤሃንዴታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ዎደ ጎዳይ፥ ህንተ ፆሳይ ባ ሱንይ ሄሳን ፄገታናዉ ዶርዳ ሄ በሳን፥ ታ ህንተና ኪትያባ ኡባ፥ ፁሳ ያርሹዋ፥ ሀራ ያርሹዋ፥ ህንተ አስራታ፥ ህንተ እሙዋነ ህንተ ቃንገ ኡባ ያ ኤሄታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He wode Goday, hinte Xoossay ba sunthay hessan xeegetanaw doorida he bessan, ta hintena kiittiyaba ubbaa, xuussa yarshuwa, hara yarshuwa, hinte asraata, hinte imuwanne hinte qangetha ubbaa yaa eheeta. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም አምላካችሁ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ለስሙ ማደሪያ እንዲሆን ወደሚመርጠው ስፍራ፣ እኔ የማዝዛችሁን ሁሉ፦ የሚቃጠሉ መሥዋዕቶቻችሁንና ሌሎች መሥዋዕቶቻችሁን፣ ዐሥራቶቻችሁንና የእጃችሁን ስጦታ፣ እንዲሁም ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የተሳላችኋቸውን ምርጥ ነገሮች ሁሉ ወደዚያ ታመጣላችሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚያም እኔ ያዘዝኳችሁን ነገር ሁሉ የምታመጡት እግዚአብሔር አምላካችሁ ለስሙ መጠሪያ ወደ መረጠው ቦታ ይሆናል፤ ይኸውም የሚቃጠል መሥዋዕታችሁንና ሌላውንም መሥዋዕታችሁን ሁሉ፥ ዐሥራታችሁንና መባችሁን ሁሉ፥ ለእግዚአብሔር የተሳላችሁትን የበጎ ፈቃድ ስጦታችሁን ሁሉ ታመጡለታላችሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ናብታ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ንስሙ መፀውዒ ዝሓረያ ቦታ፥ እዝ ዅሉ ኣነ ዝእዝዘኩም ዘለኹ፥ ዝቃፀል መስዋእትኹምን መስዋእቲ ሕሩድኩምን ኣስራትኩምን ዝለዓል መስዋእትታት ኣእዳውኩምን፥ እቲ ንእግዚኣብሄር ዝተመባፃዕኹምዎ ሕሩይ መብፅዓኹምን ናብኣ ኣምፅኡ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ድማ ኪኸውን እዩ፡ ናብታ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ንማሕደር ስሙ ዝሐረያ ቦታ፡ እዚ ኹሉ ኣነ ዝእዝዘኩም ዘሎኹ ናብኣ ኣምጽኡ፡ ዚሐርር መስዋእትኹምን መስዋእቲ ሕሩድኩምን ዕሽርኩምን ዚለዐል መስዋእትታት እዳውኩምን፡ እቲ ንእግዚኣብሄር እተማባጻዕኩምዎ ሕሩይ መብጽዓኹምውን። |