Deuteronomy 12:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብታ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታትኩም ክትወርስዋ ዝህበኩም ምድሪ፡ ኣብ ምድሪ እትነብሩሉ ዅሉ መዓልትታት ክትገብርዎ ዘለኩም ሕግታትን ስርዓታትን እዚ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “በምድር ላይ በምትኖሩበት ዘመን ሁሉ የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር ትወርሷት ዘንድ በሚሰጣችሁ ሀገር ታደርጉት ዘንድ የምትጠብቁት ሥርዐት፥ ፍርድም ይህ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በምድር ላይ በምትኖሩበት ዘመን ሁሉ የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር ለመውረስ በሰጣችሁ አገር፥ የምትጠብቁአትና የምታደርጉአት ሥርዓትና ፍርድ እነዚህ ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “የአባቶቻችሁ አምላክ ጌታ፥ እንድትወርሷት በሰጣችሁ ምድር ላይ በምትኖሩበት ጊዜ ሁሉ፥ በጥንቃቄ ልትከተሏቸው የሚገባችሁ ሥርዓቶችና ሕጎች እነዚህ ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ህንተ ላታናዳን፥ መና ጎዳይ ህንተ አዎቱዋ ጾሳይ ህንተንቶ እሜዳ ጋድያን ህንተ ደኤዳ ኬሻን ኡባን ህንተ ባለናን ኦና አዋዮቱነ ህገቱ፥ ሀዋንታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Hintte laattanaadan, Med'inaa Goday hintte aawotuwaa S'oossay hinttenttoo immeedda gadiyaan hintte de'eedda keeshshan ubbaan hintte balenaan ootsana awaayotuunne higgetuu, hawantta. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAA intte aawata Xoossay inttes immiza biittaa bolla diza wode intte naagana wogatinne maarati haytantta; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳ ኢንቴ ኣዋታ ጾሳይ ኢንቴስ ኢሚዛ ቢታ ቦላ ዲዛ ዎዴ ኢንቴ ናጋና ዎጋቲኔ ማራቲ ሃይታንታ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተ ላታና መላ ጎዳይ፥ ህንተ አዋታ ፆሳይ ህንተዉ እምዳ ቢታን ህንተ ደእዳ ዎደ ኡባን ህንተ ኦናዉ በሲያ አዋጆትነ ህገት ሀይሳታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinte laattana mela Goday, hinte aawata Xoossay hintew immida biittan hinte de7ida wode ubban hinte oothanaw bessiya awaajotinne higgeti haysata. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ፣ እንድትወርሷት በሰጣችሁ ምድር ላይ በምትኖሩበት ጊዜ ሁሉ፣ በጥንቃቄ ልትከተሏቸው የሚገባችሁ ሥርዐቶችና ሕግጋት እነዚህ ናቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “የቀድሞ አባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር በሚሰጣችሁ ምድር በምትኖሩበት ዘመን ሁሉ በጥንቃቄ የምትጠብቁአቸው ኅጎችና ሥርዓቶች እነዚህ ናቸው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ኣብታ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታትኩም ክትወርስዋ ዝህበኩም ምድሪ፥ ኣብ ልዕሊ ምድሪ ብህይወት እትነብሩለን ኵለን መዓልቲታት ተጠንቂቕኩም እትፍፅምዎ ትእዛዛትን ፍርድታትን እዙይ እዩ፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብታ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታትካ ኽትወርሳ ዚህበካ ምድሪ ኣብ ልዕሊ ምድሪ ብህይወት እትነብሩለን ኩለን መዓልትታት ክትገብርዎ እትሕልውዎ ትእዛዛትን ፍርድታትን እዚ እዩ። |