Deuteronomy 11:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ማእከል ግብጺ ንፈርኦን ንጉስ ግብጽን ንብዘላ ምድሩን ዝገበሮ ተኣምራቱን ተግባራቱን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በግ​ብ​ፅም መካ​ከል በግ​ብፅ ንጉሥ በፈ​ር​ዖ​ንና በሀ​ገሩ ሁሉ ላይ ያደ​ረ​ጋ​ትን ተአ​ም​ራ​ቱ​ንና ድንቅ ሥራ​ዉን፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በግብፅም መካከል በንጉሡ በፈርዖንና በአገሩ ሁሉ ላይ ያደረጋትን ተአምራቱንና ሥራውን፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በግብጽ መካከል፥ በግብጽ ንጉሥ በፈርዖንና በመላው አገሩ ላይ ያደረጋቸውን ምልክቶችና የሠራቸውን ነገሮች፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ኦዳ ማላታቱዋነ እ ግብጼ ካትያ ቦላነ አ ቢታ ኡባ ቦላ ኦዳዋ በኤድታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I ootseedda malaatatuwaanne I Gibs'e kaatiyaa bollanne Aa biittaa ubbaa bolla ootseeddawaa be'eeddita.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Malaatatanne izi Gibxe kawo bollanne kumeththa deraa bolla ooththida gita oosota intte intte ayfera be7ideta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ማላታታኔ ኢዚ ጊብጼ ካዎ ቦላኔ ኩሜ ዴራ ቦላ ኦዳ ጊታ ኦሶታ ኢንቴ ኢንቴ ኣይፌራ ቤኢዴታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተ እ ኦዳ ማላታታነ ግብፀ ካዋ ቦላነ እያ ቢታ ኡባ ቦላ ኦዳ ማላልስያባታ በእደታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinte I oothida malaatatanne Gibxe kawa bollanne iya biitta ubbaa bolla oothida malaalsiyabata be7ideta.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በግብፅ መካከል፣ በግብፅ ንጉሥ በፈርዖንና በመላው አገሩ ላይ ያደረጋቸውን ምልክቶችና የሠራቸውን ነገሮች፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ተአምራቱንና እርሱ በግብጽ ንጉሥና በመላው አገሩ ላይ ያደረገውን ድንቅ ሥራ ሁሉ አይታችኋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቲ ኣብ ማእኸል ግብፂ፥ ኣብ ንጉስ ግብፂ ፈርዖንን ኣብ ኵላ ሃገሩን ዝገበሮ ምልክታቱን ግብርታቱን ዘክሩ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ኣብ ማእከል ግብጺ ኣብ ፈርኦን ንጉስ ግብጽን ኣብ ብዘላ ሃገሩን ዝገብሮ ትእምርትታቱን ግብርታቱን፡