Deuteronomy 11:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዚ ኣነ ዝእዝዘኩም ዘለኹ ትእዛዛት ዅሉ ብትግሃት እንተ ሓሊኹም፡ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ኣፍቅርዎ፡ ብዅሉ መገድታቱ ኽትመላለሱን ተጣቢቕኩምዎን እንተ ዄንኩም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አም​ላ​ካ​ች​ሁን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ትወ​ድዱ ዘንድ፥ በመ​ን​ገ​ዱም ሁሉ ትሄዱ ዘንድ፥ እር​ሱ​ንም ትከ​ተሉ ዘንድ፥ ዛሬ ለእ​ና​ንተ የማ​ዝ​ዘ​ውን ትእ​ዛዝ ሁሉ ብት​ጠ​ብቁ ብታ​ደ​ር​ጉ​አ​ትም፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አምላካችሁን እግዚአብሔርን ትወድዱ ዘንድ፥ በመንገዱም ሁሉ ትሄዱ ዘንድ፥ ከእርሱም ጋር ትጣበቁ ዘንድ፥ ዛሬ ለእናንተ የማዝዘውን ትእዛዝ ሁሉ ብትጠብቁ ብታደርጉአትም፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “አምላካችሁን ጌታን ትወዱ ዘንድ፥ በመንገዶቹም ሁሉ ትሄዱና ከእርሱም ጋር ትጣበቁ ዘንድ እንድትከተሏቸው የምሰጣችሁን እነዚህን ትእዛዞች ሁሉ በጥንቃቄ ብትጠብቁ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ህንተ መና ጎዳ ህንተ ጾሳ ሲቃናዳን፥ አ ኦገ ኡባን ሀመታናዳንነ አዉ አማነታናዳን፥ ታን ሀች ህንተንቶ እምያ አዛዞቱዋ ህንተ ምንሲደ ናጎፐ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Hintte Med'inaa Godaa hintte S'oossaa siik'anaadan, Aa oge ubbaan hamettanaadaaninne aw ammanettanaadan, taani hachchi hinttenttoo immiyaa azazotuwaa hintte minisiide naagooppe,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAA intte Xoossaa siiqanaas, iza oge ubbaa kaallanaassinne izan ammanettanaas tani hach inttes immiza azazota minththidi naagite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳ ኢንቴ ጾሳ ሲቃናስ፥ ኢዛ ኦጌ ኡባ ካላናሲኔ ኢዛን ኣማኔታናስ ታኒ ሃች ኢንቴስ ኢሚዛ ኣዛዞታ ሚንዲ ናጊቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተ ጎዳ፥ ህንተ ፆሳ ዶስኮ፥ እያ ኦገ ኡባን ህንተ ቢኮ፥ እያዉ አማነትኮ፥ ታ ሀች ህንተዉ እምያ ኪታ ህንተ ምንድ ናግኮ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinte Godaa, hinte Xoossaa dosiko, iya oge ubban hinte biiko, iyaw ammanetiko, ta hachi hintew immiya kiita hinte minthidi naagiko,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አምላካችሁን እግዚአብሔርን (ኤሎሂም ያህዌ) ትወዱ ዘንድ፣ በመንገዶቹም ሁሉ ትሄዱና ከእርሱም ጋር ትጣበቁ ዘንድ እንድትከተሏቸው የምሰጣችሁን እነዚህን ትእዛዞች ሁሉ በጥንቃቄ ብትጠብቁ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ስለዚህም እኔ የሰጠኋችሁን ትእዛዞች በጥንቃቄ ፈጽሙ፤ እግዚአብሔር አምላካችሁን ውደዱ፤ በእርሱ መንገድም በመጓዝ ለእርሱ ታማኞች ሁኑ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ነዝ ኣነ ዝእዝዘኩም ዘለኹ ዅሉ ትእዛዛት ተጠንቂቕኩም ሓልውዎ። ንእግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ኣፍቅርዎ፤ ብዅሉ መንገድታቱ ተመላለሱ፥ ናብኡ ኸዓ ቕረቡ።
Amharic Tigrinya 2011 እዚ ኣነ ዝእዝዘኩም ዘሎኹ ኹሉ ትእዛዛት ኽትገብርዎ፡ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ከአ ከተፍቅሩ፡ ብኹለን መገድታቱ ኽትከዱን ናብኡ ኸኣአ ክትለግቡን፡ ተጠንቂቕኩም እንተ ሓሎኽምዎ፡