Deuteronomy 11:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ልዳት ቤትካን ኣብ ደጌታትካን ድማ ጽሓፎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በቤ​ትህ መቃ​ኖ​ችና በደ​ጃ​ፍ​ህም በሮች ላይ ጻፈው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርስዋንም እንዲሰጣቸው እግዚአብሔር ለአባቶቻችሁ በማለላቸው ምድር፥ እንደ ሰማይ ዘመን በምድር ላይ፥ ዘመናችሁ የልጆቻችሁም ዘመን ይረዝም ዘንድ በቤትህ መቃኖችና በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በቤትህ መቃኖችና በግቢህ በሮች ላይ ጻፋቸው፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተ ፐንግያ ቆስለቱዋ ቦላንነ ህንተ ድርሳ ፐንግያ ቦላን ህንተ ኡንቱንታ ጻፍተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hintte penggiyaa k'osiletsatuwaa bollaninne hintte dirssaa penggiyaa bollan hintte unttuntta s'aafite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Intte keeththa penge qosilaththa bollanne intte gibbe penge bolla xaafi woththite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴ ኬ ፔንጌ ቆሲላ ቦላኔ ኢንቴ ጊቤ ፔንጌ ቦላ ጻፊ ዎቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተ ፐንገ ዝዝግያ ቦላነ ህንተ ድርሳ ፐንግያ ቦላ ፃፍተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinte penge zizgiya bollanne hinte dirsa pengiya bolla xaafite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በቤትህ መቃኖችና በግቢህ በሮች ላይ ጻፋቸው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በቤትህ የበር መቃኖችና በቅጽር በሮችህም ሳንቃ ላይ ጻፋቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ ድርኵዂት ገዛኹምን ኣብ ማዕፆኹምን ከዓ ፀሓፍዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብ ልዳት ቤትካን ኣብ ማዕጾኻን ከአ ጽሐፎ።