Deuteronomy 11:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስርናይኩምን ዕስለኹምን ዘይትኹምን ምእንቲ ኽትእክቡ፡ ዝናም ምድርኹም ኣብቲ እተመደበሉ ግዜ፡ ማለት ቀዳሞት ዝናብን ደንጉዩ ዝዘንብን ክህበኩም እየ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እህ​ል​ህን፥ ወይ​ን​ህ​ንም፥ ዘይ​ት​ህ​ንም ትሰ​በ​ስብ ዘንድ በየ​ጊ​ዜው የበ​ል​ጉን ዝና​ብና የክ​ረ​ም​ቱን ዝናብ ለም​ድ​ርህ ይሰ​ጣል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እህልህን ወይንህንም ዘይትህንም ትሰበስብ ዘንድ በየጊዜው የበልጉን ዝናብና የክረምቱን ዝናብ ለምድራችሁ አወርዳለሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እህልህን፥ ወይንህንና ዘይትህን እንድትሰበስብ የበልጉንና የክረምቱን ዝናብ በምድርህ ላይ በየወቅቱ አዘንባለሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተ ካ፥ ዎይንያነ ዛይትያ ፓጨናን ሺሻና ማላ፥ ኦፍን እራነ ባልጉዋ እራ፥ አ ዎድያን ዎድያን ጾሳይ ህንተ ጋድያን ቡክሳና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) hintte katsaa, woyniyaanne zayitiyaa pac'c'ennan shiishshana mala, ofintsaa iraanne balgguwaa iraa, Aa wodiyaan wodiyaan S'oossay hintte gadiyaan bukissana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Intte hessaththo ooththiko intte kaththaa, woynenne zayte pacey baynda shiishshana mala GODAY inttes badhdhesa iranne balgo ira woden woden bukisana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴ ሄሳ ኦኮ ኢንቴ ካ፥ ዎይኔኔ ዛይቴ ፓጬይ ባይንዳ ሺሻና ማላ ጎዳይ ኢንቴስ ባሳ ኢራኔ ባልጎ ኢራ ዎዴን ዎዴን ቡኪሳና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ነ ካ፥ ዎይነይ ዛይተይ ፓጮና ሺሻና መላ ቶርቸነ ስላ እራ ዎደን ዎደን ቡክሳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) ne kathi, woyney zaytey paconna shiishana mela torchenne sila ira woden woden bukisana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እህልህን፣ ወይንህንና ዘይትህን እንድትሰበስብ የበልጉንና የክረምቱን ዝናብ በምድርህ ላይ በየወቅቱ አዘንባለሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህን ብታደርጉ እግዚአብሔር የክረምቱንና የበልጉን ዝናብ በወቅቱ ለምድራችሁ ይልካል፤ በዚህም ዐይነት ለእናንተ ሲሳይ የሚሆነው እህል፥ ወይን ጠጅና የወይራ ዘይት፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ከምዙይ እንተ ደኣ ጌርኩም ስርናይኩምን ወይንኹምን ዘይትኹምን ምእንቲ ኽትእክቡ፥ ንምድሪኹም ዝናም ፅድያን ክረምትን ክህበኩም እየ።
Amharic Tigrinya 2011 ስርናይካን ወይንኻን ዘይትኻን ምእንቲ ኽትእክብ፡ ዝናም ምድርኹም በብጊዚኡ ዝናም ጽድያን ጽብሓትን ክህበኩም እየ።