Deuteronomy 11:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ዚሓልየላ ምድሪ። ካብ መጀመርታ ዓመት ክሳዕ መወዳእታ ዓመት፡ ኣዒንቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ወትሩ ኣብኣ እየን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አም​ላ​ክህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሚ​ጐ​በ​ኛት ሀገር ናት፤ ከዓ​መቱ መጀ​መ​ሪያ እስከ ዓመቱ መጨ​ረሻ ድረስ የአ​ም​ላ​ክህ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዐይን ሁል ጊዜ በእ​ር​ስዋ ላይ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አምላክህ እግዚአብሔር የሚጐበኛት አገር ናት፤ ከዓመቱ መጀመሪያ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ የአምላክህ የእግዚአብሔር ዓይን ሁልጊዜ በእርስዋ ላይ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይህች ምድር ጌታ እግዚአብሔር የሚንከባከባት፥ ከዓመቱ መጀመሪያ እስከ ዓመቱ መጨረሻ የጌታ የአምላክህ ዐይን ምንጊዜም የማይለያት ናት።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ቢታይ መና ጎዳይ ህንተ ጾሳይ ጾሞስያ ቢታ፤ ላይ ዶመፐ ቢደ ላይ ዉርሰ ጋካናዉ፥ መና ጎዳ ህንተ ጾሳ አይፊ አ ቦላን ደእያ ቢታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He biittay Med'inaa Goday hintte S'oossay s'omoosiyaa biittaa; laytsaa doometsaappe biide laytsaa wurssetsaa gakkanaw, Med'inaa Godaa hintte S'oossaa ayfii Aa bollan de'iyaa biittaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hanno ha biittayo lo7eththi oykkizaynne layth kumeth naagizay GODAA intte Xoossa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃኖ ሃ ቢታዮ ሎኤ ኦይኪዛይኔ ላይ ኩሜ ናጊዛይ ጎዳ ኢንቴ ጾሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ቢታይ፥ ጎዳይ ነ ፆሳይ ናግያ ቢታ፤ ላይ ዶመፈ ብድ ላይ ዉርሰ ጋካናዉ ጎዳ፥ ነ ፆሳ አይፈይ እያ ቦላ ደእያ ቢታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He biittay, Goday ne Xoossay naagiya biitta; laytha doomethaafe bidi laytha wursethaa gakanaw Godaa, ne Xoossaa ayfey iya bolla de7iya biitta.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይህች ምድር አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) የሚንከባከባት፣ ከዓመቱ መጀመሪያ እስከ ዓመቱ መጨረሻ የአምላክህ የእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ዐይን ምንጊዜም የማይለያት ናት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህችን ምድር የሚንከባከባትና ዓመቱን ሙሉ የሚጠብቃት እግዚአብሔር አምላክህ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሳስ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ዝምልከታ ሃገር እያ። ካብ መጀመርታ ዓመት ክሳዕ መወዳእታ ዓመት ዓይኒ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ኵልሻዕ ኣብኣ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሳስ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ዚከናኸና ሃገር፡ ካብ መጀመርታ ዓመት ክሳዕ መወዳእታ ዓመት ከአ ኣዒንቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ወርትግ ኣብአ እየን።