Deuteronomy 10:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ ሌዊ ምስ ኣሕዋቱ ብጽሒት ወይ ርስቲ የብሉን። እግዚኣብሄር ርስቱ እዩ፣ ከምቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ እተመባጽዖ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህ ለሌዋውያን ከወንድሞቻቸው ጋር ክፍልና ርስት የላቸውም፤ አምላክህ እግዚአብሔር እንደ ነገራቸው እግዚአብሔር ርስታቸው ነውና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ ለሌዊ ከወንድሞቹ ጋር ክፍልና ርስት የለውም፤ አምላክህ እግዚአብሔር እንደ ተናገረው እግዚአብሔር ርስቱ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ ለሌዊ ከወንድሞቹ ጋር ክፍልና ርስት የለውም፥ ጌታ እግዚአብሔር እንደ ተናገረው ጌታ ርስቱ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ ኡንቱንቱ እሻቱዋና ሻክና፥ ኡንቱንታ ጋክያባይ ዎይ ላታይ ሌዊያ ዛረቶ ባዋ፤ መና ጎዳይ ህንተ ጾሳይ ኡንቱንቶ ኦዴዳዋዳንካ፥ ኡንቱንቱ ላታይ መና ጎዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, unttunttu ishatuwaanna shaakkina, unttuntta gakkiyaabay woy laatay Leewiyaa zaretoo baawa; Med'inaa Goday hintte S'oossay unttunttoo odeeddawaadankka, unttunttu laatay Med'inaa Godaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gaason Lewe qommoti hankko qommotara gishettanaas xinxxoy imettonttayssi hessassa; intte GODAY isttas yootida malakka istta xinxxoy GODAA intte Xoossaa.] |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጋሶን ሌዌ ቆሞቲ ሃንኮ ቆሞታራ ጊሼታናስ ጺንጾይ ኢሜቶንታይሲ ሄሳሳ፤ ኢንቴ ጎዳይ ኢስታስ ዮቲዳ ማላካ ኢስታ ጺንጾይ ጎዳ ኢንቴ ጾሳ።] |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ሌወ ኮቻስ ኤንታ እሻታ ግዶን ግሾይ ዎይኮ ላት ባዋ፤ ጎዳይ፥ ህንተ ፆሳይ ኤንታዉ ግዳይሳዳ ኤንታ ላታይ ጎዳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Leewe kochaas enta ishata giddon gishoy woyko laati baawa; Goday, hinte Xoossay entaw gidaysada enta laatay Godaa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሌዋዊ በወንድሞቹ መካከል ድርሻም ሆነ ርስት የሌለው ከዚህ የተነሣ ነው፤ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በነገረው መሠረት ርስቱ እግዚአብሔር (ያህዌ) ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሌዊ ነገድ ከሌሎቹ ወንድሞቹ ጋር ርስት እንዲኖረው ያልተደረገበትም ምክንያት ይኸው ነው፤ እግዚአብሔር አምላካችሁ አስቀድሞ እንደ ተናገረ ካህናት ሆነው የማገልገልን መብት በማግኘታቸው ራሱ እግዚአብሔር ለሌዋውያን ርስታቸው ነው።) |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ ሌዊ ምስ ኣሕዋቱ ግደ ወይ ርስቲ የብሉን። ከምቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ዝተዛረቦ ርስቱ እግዚኣብሄር እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ ንሌዊ ምስ ኣሕዋቱ ግደ ወይ ርስቲ የብሉን። ከምቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ እተዛረቦ፡ ርስቱስ እግዚኣብሄር እዩ። |