Deuteronomy 10:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | በታ ጊዜ እቲኣ፡ እግዚኣብሄር ነገድ ሌዊ፡ ታቦት ኪዳን እግዚኣብሄር ኪስከሙ፡ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ደው ኢሎም ኬገልግልዎን ብስሙ ኪባርኹን፡ ክሳዕ ሎሚ ፈለዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዚያን ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት ይሸከም ዘንድ፥ እርሱንም ለማገልገል በእግዚአብሔር ፊት ይቆም ዘንድ፥ በስሙም ይባርክ ዘንድ እግዚአብሔር እስከ ዛሬ ድረስ የሌዊን ነገድ ለየ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በዚያን ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት ይሸከም ዘንድ፥ እርሱንም ለማገልገል በእግዚአብሔር ፊት ይቆም ዘንድ፥ በስሙም ይባርክ ዘንድ እግዚአብሔር እስከ ዛሬ ድረስ የሌዊን ነገድ ለየ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚያን ጊዜ የጌታን ቃል ኪዳን ታቦት እንዲሸከም፥ እርሱንም ለማገልገል በጌታ ፊት እንዲቆም፥ በስሙም እንዲባርክ ጌታ እስከ ዛሬ ድረስ የሌዊን ነገድ ለየ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ዎደ፥ መና ጎዳ ጫቁዋ ታቦታ ቶካና ማላ፥ መና ጎዳዉ ኦና ማላ፥ አ ስንን ኤቃና ማላነ፥ ሀች ጋካናዉካ ኡንቱንቱ ኦያዋዳን መና ጎዳ ሱንን አንጃና ማላ፥ ሌዊያ ዛራቱዋ መና ጎዳይ ባረዉ ዱማዬዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He wode, Med'inaa Godaa C'aak'uwaa Taabootaa tookkana mala, Med'inaa Godaw ootsana mala, Aa sintsan ek'k'ana malanne, hachchi gakkanawukka unttunttu ootsiyaawaadan Med'inaa Godaa suntsan anjjana mala, Leewiyaa zaratuwaa Med'inaa Goday barew dummayeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode Lewe qommoti Caaqo Qaala Taabotaa tookkana mala, GODAA sinththan eqqidi izas ooththana malanne asaakka GODAA sunththan anjjana mala shuumides; hach gakkanaas Lewe qommota oosoy hessa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ሌዌ ቆሞቲ ጫቆ ቃላ ታቦታ ቶካና ማላ፥ ጎዳ ሲንን ኤቂዲ ኢዛስ ኦና ማላኔ ኣሳካ ጎዳ ሱንን ኣንጃና ማላ ሹሚዴስ፤ ሃች ጋካናስ ሌዌ ቆሞታ ኦሶይ ሄሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ዎደ ጎዳ ጫቆ ታቦትያ ቶካና መላ፥ ጎዳ ስንን ኤቅድ እያ ሀጋዛና መላነ ሀች ጋካናዉ ኤንቲ ኦይሳ መላ ጎዳ ሱንን አንጃና መላ ሌወ ኮቻ ጎዳይ ባዉ ዱማይስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He wode Godaa caaqo Taabotiya tookana mela, Godaa sinthan eqidi iya haggaazana melanne hachi gakanaw enti ootheysa mela Godaa sunthan anjana mela Leewe kochaa Goday baw dummayis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚያን ጊዜ፣ ዛሬም እንደሚያደርገው ያገለግል ዘንድ፣ በእግዚአብሔርም (ያህዌ) ፊት እንዲቆምና በስሙ እንዲባርክ የእግዚአብሔርንም (ያህዌ) የኪዳኑን ታቦት እንዲሸከም እግዚአብሔር (ያህዌ) የሌዊን ነገድ ለየ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚያን ጊዜ፥ የእግዚአብሔርን የቃል ኪዳን ታቦት እንዲሸከሙ፥ በፊቱም በመቆም እንዲያገለግሉትና ሕዝቡን በእግዚአብሔር ስም እንዲባርኩ የሌዊን ነገድ በመለየት ሾመ፤ እስከ ዛሬም ድረስ የሌዊ ነገድ ትውልድ አገልግሎት ይኸው ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በታ ጊዜ እቲኣ እግዚኣብሄር ንነገድ ሌዊ፥ ታቦት ኪዳን እግዚኣብሄር ክፆሩ፥ ንእኡ ንምግልጋል ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ንኽቖሙ፥ ብስሙ ንኽባርኹ እግዚኣብሄር ክሳዕ ሎሚ ንነገድ ሌዊ ፈለዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በታ ጊዜ እቲኣ እግዚኣብሄር ንነግድ ሌዊ ታቦት ኪዳን እግዚኣቤር ኪጸውር፡ ኣብ ቅድሚ ገጽ እግዚኣብሄር ኪቐውም፡ ንእኡ ኼገልግል፡ ክሳዕ ሎሚ ድማ ብስሙ ኺምርቕ፡ ፈለዮ። |