Deuteronomy 10:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣቦታትኩም ምስ ስሳ ሰብኡት ናብ ግብጺ ወረዱ። ሕጂ ድማ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ብብዝሒ ከም ከዋኽብቲ ሰማይ ገይሩካ ኣሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አባቶችህ ሰባ ነፍስ ሆነው ወደ ግብፅ ወረዱ፤ አሁን ግን አምላክህ እግዚአብሔር ብዛትህን እንደ ሰማይ ከዋክብት አደረገ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አባቶችህ ሰባ ነፍስ ሆነው ወደ ግብፅ ወረዱ፤ አሁንም አምላክህ እግዚአብሔር ብዛትህን እንደ ሰማይ ከዋክብት አደረገ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አባቶችህ ሰባ ሰው ሆነው ወደ ግብጽ ወረዱ፤ አሁን ግን ጌታ አምላክህ ብዛትህን እንደ ሰማይ ከዋክብት አደረገ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ግብጼ ቢታ ዎዳ ህንተ ማይዛ አዎቱ ኡባና ላፑን ታማ፤ ሀእ መና ጎዳይ ህንተ ጾሳይ ህንተና ሳሉዋ ጾልንተቱዋዳን ጮራዬዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gibs'e biittaa wod'd'eedda hintte mayzza aawotuu ubbaanna laappun tamma; ha"i Med'inaa Goday hintte S'oossay hinttena saluwaa s'oolinttetuwaadan c'orayeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Beni intte aawati duge Gibxe wodhdhiza wode isttas qooday laappun tammu xalla; ha7i gidikko GODAA intte Xoossay intte qooda salo xoolintte mala darssides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቤኒ ኢንቴ ኣዋቲ ዱጌ ጊብጼ ዎዛ ዎዴ ኢስታስ ቆዳይ ላፑን ታሙ ጻላ፤ ሃኢ ጊዲኮ ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ኢንቴ ቆዳ ሳሎ ጾሊንቴ ማላ ዳርሲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ግብፀ ቢታ ዎዳ ህንተ ማይዛት ኩመ ላፑን ታማ፤ ሀእ ጎዳይ፥ ህንተ ፆሳይ ህንተና ሳሎ ፆልንቶታዳ ዳርስስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gibxe biitta wodhida hinte mayzati kumethi laapun tamma; ha77i Goday, hinte Xoossay hintena salo xoolintotada darsis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አባቶችህ ወደ ግብፅ ሲወርዱ ሰባ ነበሩ፤ አሁን ግን አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) እንደ ሰማይ ከዋክብት አብዝቶሃል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የቀድሞ አባቶችህ ወደ ግብጽ በወረዱ ጊዜ ብዛታቸው ሰባ ብቻ ነበር፤ አሁን ግን እግዚአብሔር አምላክህ የአንተን ቊጥር ብዛት እንደ ሰማይ ከዋክብት አድርጎታል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣቦታትኩም ናብ ግብፂ ኽወርዱ እንተለዉ ብድምር ሰብዓ ሰብ ነበሩ። ሕዚ ኸዓ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ከም ከዋኽብቲ ሰማይ ኣብዝሐኩም።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣቦታትካ ሰብዓ ነፍሲ ኸለው፡ ናብ ግብጺ ወረዱ፡ ሕጂ ኸአ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ምብዛሕካ ኸም ከዋኽብቲ ሰማይ ገበረካ። |