Deuteronomy 10:21 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሱ ውዳሴኹም እዩ፣ ነዚ ኣዒንትኹም ዝረኣያኹም ዓበይትን ዘስካሕክሑን ነገራት ዝገበረልኩም ኣምላኽኩምውን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዐይኖችህ ያዩአቸውን እነዚህን ታላላቆች የከበሩትን ነገሮች ያደረገልህ እርሱ መመኪያችሁ ነው፤ እርሱም አምላክህ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዓይኖችህ ያዩትን እነዚህን ታላላቆች የሚያስፈሩትንም ነገሮች ያደረገልህ እርሱ ክብርህ ነው፥ እርሱም አምላክህ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ዐይኖችህ ያዩትን እነዚህን ታላላቅና የሚያስፈሩ ነገሮችን ያደረገልህ እርሱ ክብርህ ነው፥ እርሱ አምላክህ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህንተ ህንተ አይፍያን በኤዳ ሄ ግታነ ያሽያ ማላልስያባቱዋ፥ ህንተንቶ ኦዳዌ እ ህንተ ጋላታቴ፤ ቃይ ህንተ ጾሳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hintte hintte ayifiyaan be'eedda he gitanne yashshiyaa maalalissiyaabatuwaa, hinttenttoo ootseeddawe I hintte galataattee; k'ay hintte S'oossaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Intte Xoossay iza; izi inttes ooththida gitanne malalisiza miishshata ubbaa intte intte ayfen be7ida gishshas ubba wode iza galatite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴ ጾሳይ ኢዛ፤ ኢዚ ኢንቴስ ኦዳ ጊታኔ ማላሊሲዛ ሚሻታ ኡባ ኢንቴ ኢንቴ ኣይፌን ቤኢዳ ጊሻስ ኡባ ዎዴ ኢዛ ጋላቲቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኔኒ ነ አይፈን በእዳ ግታነ ያሽያ ማላልስያባታ ነዉ ኦዳይ፥ እ ነ ጋላታ፤ ነ ፆሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Neeni ne ayfen be7ida gitanne yashshiya malaalsiyabata new oothiday, I ne galataa; ne Xoossaa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እርሱ ውዳሴህ ነው፤ በገዛ ዐይኖችህ ያየሃቸውን፣ እነዚያን ታላላቅና አስፈሪ ነገሮች ያደረገልህ አምላክህ (ኤሎሂም) ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እርሱ አምላክህ ነው፤ እርሱ ለአንተ ያደረገልህን ታላላቅና አስደናቂ ነገሮችን ሁሉ በገዛ ዐይኖችህ ስላየህ ዘወትር አመስግነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ኣዒንትኹም ዝረአይዎ ነዞም ዓበይትን ዝፍርሑን ነገራትውን ዝገበረልኩም ንሱ ኽብርኹም እዩ። ንሱውን ኣምላኽኩም እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሱ ውዳሴኻ ኣዩ፡ እቲ ብዓይንኻ ዝርኤኻዮ ዓብይን ዜፍርህን ነገር ዝገበረልካ ኣምላኽካ ድማ ንሱ እዩ። |