Deuteronomy 10:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ፍርዲ ዘኽታምን መበለትን ይፍጽም፣ ነቲ ጓና ድማ መግብን ክዳንን ብምሃብ የፍቅሮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለመ​ጻ​ተኛ፥ ለድሃ አደ​ጉና ለመ​በ​ለ​ቲቱ ይፈ​ር​ዳል፤ መብ​ልና ልብ​ስም ይሰ​ጠው ዘንድ ስደ​ተ​ኛ​ውን ይወ​ድ​ዳል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለድሃ አደጉና ለመበለቲቱ ይፈርዳል፥ መብልና ልብስም ይሰጠው ዘንድ ስደተኛውን ይወድዳል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወላጁን ላጣና ለመበለቲቱ ይፈርዳል፥ ስደተኛውንም ስለሚወድ ምግብና ልብስ ይሰጠዋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ አዉ ባይና ናናቶነ አምኤቶ ኡንቱንቱ ፕርዳ ከሴ፤ በትያካ ሲቂደ፥ ቁማነ ማዩዋ አዉ እሜ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I aawuu bayinna naanatoonne am"etoo unttunttu pirddaa kessee; betiyaakka siik'iide, k'umaanne mayuwaa aw immee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi yi7otassinne am7etas pirdees; izi deraa giddon diza bete asata dosiza gishshas kaththinne may7o isttas immees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ዪኦታሲኔ ኣምኤታስ ፒርዴስ፤ ኢዚ ዴራ ጊዶን ዲዛ ቤቴ ኣሳታ ዶሲዛ ጊሻስ ካኔ ማይኦ ኢስታስ ኢሜስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ይኦታስነ አምኤታስ ሱረ ፕርዴስ፤ በታንቹዋ ሲቅድ፥ እያዉ ካነ ማኦ እሜስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I yi7otasinne am7etas suure pirdees; betanchuwa siiqidi, iyaw kathinne ma7o immees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱ አባት ለሌላቸውና ለመበለቶች ይፈርዳል፤ መጻተኛውንም ምግብና ልብስ በመስጠት ይወድዳል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርሱ እናትና አባት ለሌላቸው ድኻ አደጎችና ባሎቻቸው ለሞቱባቸው ሴቶች በትክክል ይፈርዳል፤ እርሱ በእኛ ሕዝብ መካከል የሚኖሩትንም መጻተኞች ሁሉ ስለሚወድ ምግብና ልብስ ይሰጣቸዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሱ ንደኽታማትን መበለታትን ፍትሒ የውፅእ፤ ንስደተኛውን ይፈቱ፤ እንጀራን ክዳንን ከዓ ይህቦ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሱ ንዘኽታማትን መበለታትን ፍትሒ የውጽእ ንስደተኛውን ይፈቱ፡ እንጌራን ክዳንን ከአ ይህቦ።