Deuteronomy 10:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ጥራይ እዩ ንኣቦታትኩም ኬፍቅሮም ባህ በለ፣ ንስኻትኩም ድማ ከምዚ ሎሚ ካብ ኵሎም ህዝብታት ብድሕሪኦም ዘርኦም ሓረየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ብቻ እግዚአብሔር አባቶቻችሁን መረጣቸው፤ ወደዳቸውም፤ ከእነርሱም በኋላ እናንተን ዘራቸውን እንደ ዛሬው ሁሉ ከአሕዛብ ሁሉ መረጠ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ብቻ እግዚአብሔር ስለ አባቶችህ ደስ ብሎታል፥ እነርሱንም ወድዶአል፤ ከእነርሱም በኋላ እናንተን ዘራቸውን እንደ ዛሬው ሁሉ ከአሕዛብ ሁሉ መካከል መረጠ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ብቻ ጌታ ስለ አባቶችህ ደስ ብሎታል፥ እነርሱንም ወድዶአል፥ ከእነርሱም በኋላ እናንተን ዘራቸውን እንደ ዛሬው ሁሉ ከአሕዛብ ሁሉ መካከል መረጠ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ግዶፐነ መና ጎዳይ ህንተ ማይዛ አዎቱዋን ናሸቲደ፥ ኡንቱንታ ሲቄዳ፤ ቃይ ሀች ህንተ በእያዋዳን፥ ኡንቱንቱፐ ጉይያን ኡንቱንቱ ዘረቱዋ ግድያ ህንተና ካዉተቱዋ ኡባፐ ዶሬዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gidooppenne Med'inaa Goday hintte mayzza aawotuwaan nashettiide, unttuntta siik'eedda; k'ay hachchi hintte be"iyaawaadan, unttunttuppe guyyiyaan unttunttu zeretsatuwaa gidiyaa hinttena kawutetsatuwaa ubbaappe dooreedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY kase intte aawata keehi siiqida gaason inttena ayzaabeta giddofe doorides; intteka hach gakkanaas izas doorettida dere gidideta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ካሴ ኢንቴ ኣዋታ ኬሂ ሲቂዳ ጋሶን ኢንቴና ኣይዛቤታ ጊዶፌ ዶሪዴስ፤ ኢንቴካ ሃች ጋካናስ ኢዛስ ዶሬቲዳ ዴሬ ጊዲዴታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ግዶሽን፥ ጎዳይ ህንተ ማይዛታን ኡፋይትድ፥ ኤንታ ሲቅስ፤ ሀች ህንተ በኤይሳዳ ኤንታፈ ጉየን ኤንታ ሼሽ ግድዳ ህንተና ካዎተታ ኡባፈ አድ ዶርስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gidoshin, Goday hinte mayzatan ufaytidi, enta siiqis; hachi hinte be7eysada entafe guyen enta sheeshi gidida hintena kawotethata ubbaafe aathidi dooris. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ነገር ግን እግዚአብሔር (ያህዌ) አባቶችህን ስላፈቀረ፣ ወደዳቸው፤ ዛሬም እንደ ሆነው የእነርሱ ዘር የሆናችሁትን እናንተን ከአሕዛብ ሁሉ ለይቶ መረጣችሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ለቀድሞ አባቶችህ የነበረው ፍቅር እጅግ ብርቱ ከመሆኑ የተነሣ፥ ዛሬም አንተን ከብዙ አሕዛብ መካከል መርጦአል፤ አንተም እስከ አሁን የእርሱ ምርጥ ሕዝብ ነህ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ምስ እዝ ዅሉ ግና እግዚኣብሄር ስለ ኣቦታትኩም ደስ ኢሉዎ እዩ፤ ንኣኣቶምውን ፈትዩ መረፆም። ብድሕሪኦም ድማ ንኣኻትኩም ንዘርኦም ከምዝ ሎሚ፥ ካብ ማእኸል ኵሎም ኣህዛብ ሓረየኩም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ድላዩ ነባኦታትካ ጥራይ ነበረ እሞ፡ ፈተዎም ብድሕሪኦም ድማ፡ ከምዚ ናይ ሎሚ ንኣኻትኩምን ንዘርኦም ካብ ማእከል ኩሎም ህዝብታት ሐረየኩም። |