Deuteronomy 10:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ድማ፡ ነታ ንኣቦታቶም ብማሕላ መሓላ ዝኣተኹላ ምድሪ ኺኣትዉ እሞ፡ ተንሲእካ፡ ቅድሚ እቲ ህዝቢ ውጻእ፡ በለኒ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም፦ ‘ተነ​ሥ​ተህ በሕ​ዝቡ ፊት ተጓዝ፤ ለአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም ልሰ​ጣ​ቸው ወደ ማል​ሁ​ላ​ቸው ምድር ይግቡ፤ ይው​ረ​ሱ​አ​ትም’ አለኝ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም። ተነሥተህ በሕዝቡ ፊት ተጓዝ፤ ለአባቶቻቸውም ልሰጣቸው ወደ ማልሁላቸው ምድር ይግቡ ይውረሱአትም አለኝ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታም እንዲህ አለኝ፦ ‘ተነሥ፥ ለአባቶቻቸውም ልሰጣቸው ወደ ማልሁላቸው ምድር እንዲገቡ እንዲወርሱአትም፥ ሕዝቡን ምራ።’”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ታና፥ ‘ታን እማና ጋደ ኡንቱንቱ አዋቶ ጫቃ ዎዳ ቢታ ኡንቱንቱ ገላናዳንነ ላታናዳን፥ ሀ አሳፐ ስንና ኡንቱንታ ካለ’ ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday taana, ‹Taani immana gaade unttunttu aawaatoo c'aak'k'a wotseedda biittaa unttunttu gelanaaddaaninne laattanaadan, ha asaappe sintsanna unttuntta kaaletsa› yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye izi tana, «Ha7i ne ba! Tani kase istta aawatas immida hidota qaalaa mala istti he biittayo laattana mala deraa kaaleththa» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ኢዚ ታና፥ «ሃኢ ኔ ባ! ታኒ ካሴ ኢስታ ኣዋታስ ኢሚዳ ሂዶታ ቃላ ማላ ኢስቲ ሄ ቢታዮ ላታና ማላ ዴራ ካሌ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ታኮ፥ “ታኒ ኤንታ አዋታስ እማና ጋዳ ጫቅዳ ቢታ ኤንቲ ገላና መላነ ላታና መላ ሀ አሳ ካለ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday taako, “Taani enta aawatas immana gada caaqida biitta enti gelana melanne laattana mela ha asaa kaaletha” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህም እግዚአብሔር (ያህዌ) ፣ “ሂድ፤ ለአባቶቻቸው ለመስጠት ወደ ማልሁላቸው ምድር ገብተው እንዲወርሱ ሕዝቡን ምራ” አለኝ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህም በኋላ ‘እንግዲህ ሂድ፤ ለቀድሞ አባቶቻቸው በሰጠሁት የተስፋ ቃል መሠረት ምድሪቱን እንዲወርሱ ሕዝቡን ምራ’ አለኝ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ከዓ ‘ናብታ ነቦታቶም ክህቦም ዝመሓልኩሎም ምድሪ ኽኣትዉን ክወርስዋንስ ተስእ፤ ኪድ፥ ቀቅድሚ እቲ ህዝቢ ተጕዓዝ’ በለኒ።”
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ከአ፡ ናብታ ነቦታቶም ክህቦም ዝመሓልኩሎም ምድሪ ኽአትውን ኪወርስዋንሲ፡ ተንስእ፡ ኪድ ቀቅድሚ እቲ ህዝቢ ተጎዐዝ በለኒ።