Deuteronomy 10:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በታ ጊዜ እቲኣ እግዚኣብሄር ከምዚ በለኒ፡ ከምቶም ቀዳሞት ክልተ ጽላት እምኒ ቆሪጽካ ኣብ ከረን ናባይ ደይብካ ታቦት ዕንጨይቲ ስርሓለይ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “በዚ​ያን ጊዜ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እንደ ፊተ​ኞች ያሉ​ትን ሁለት የድ​ን​ጋይ ጽላት ለአ​ንተ ቀር​ፀህ ወደ እኔ ወደ ተራ​ራው ውጣ፤ ለአ​ን​ተም የእ​ን​ጨት ታቦት ሥራ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዚያን ጊዜ እግዚአብሔር። እንደ ፊተኞች ያሉትን ሁለት የድንጋይ ጽላቶች ጠርበህ ወደ እኔ ወደ ተራራው ውጣ፥ ለአንተም የእንጨት ታቦት ሥራ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚያን ጊዜ ጌታ እንዲህ አለኝ፥ “እንደ ቀድሞ ዓይነት ሁለት የድንጋይ ጽላቶች ጠርበህ ወደ እኔ ወደ ተራራው ውጣ፥ ለአንተም የእንጨት ታቦት ሥራ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሄ ዎደ መና ጎዳይ ታና ሀዋዳን ያጌዳ፤ ‘ኮይሮዋንቱ ማላ ላኡ ማሰቴዳ ሹቻቱዋ ጊግሳ። ያታደ ታኮ ደርያ ሃ ፑደ ከሳ፤ ቃይ ም ታቦታካ መ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «He wode Med'inaa Goday taana hawaadan yaageedda; ‹Koyirowanttu mala laa"u masetteedda shuchchatuwaa giigissa. Yaataade taakko deriyaa haa pude kesa; k'ay mitsaa Taabootaakka med'd'a.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye GODAY tana, «Hayssafe kase meqqida lochcha shuchchata mala hara nam7u shuch massa giigsa; istta woththanaas Taabotaa miththafe medhdha; histtada pude ha zuma hu7e keza.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ጎዳይ ታና፥ «ሃይሳፌ ካሴ ሜቂዳ ሎቻ ሹቻታ ማላ ሃራ ናምኡ ሹች ማሳ ጊጊሳ፤ ኢስታ ዎናስ ታቦታ ሚፌ ሜ፤ ሂስታዳ ፑዴ ሃ ዙማ ሁኤ ኬዛ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዎደ ጎዳይ ታኮ፥ “ኮይሮይሳ መላ ናምኡ ሎቸ ሹቻታ ጊግሳዳ ታኮ ዙማ ቦላ ከያ። ቃስ እያ ዎናዉ ምፈ ታቦተ ኦ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He wode Goday taako, “Koyroysa mela nam7u loche shuchata giigisada taako zumaa bolla keya. Qassi iya wothanaw mithafe taabote ootha.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚያን ጊዜ እግዚአብሔር (ያህዌ) እንዲህ አለኝ፤ “እንደ መጀመሪያዎቹ ያሉ ሁለት የድንጋይ ጽላቶች ቀርጸህ ወደ እኔ ወደ ተራራው ላይ ውጣ፤ ታቦትም ከዕንጨት ሥራ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፤ “ቀድሞ የተሰበሩትን የድንጋይ ጽላቶች አስመስለህ በምትካቸው ሁለት ጽላቶች ቅረጽ፤ ለእነርሱ ማኖሪያ የሚሆን ታቦትም ከእንጨት ሥራ፤ እኔም ወዳለሁበት ተራራ ውጣ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ሽዑ እግዚኣብሄር ‘ከምተን ቀዳሞት ዝበላ ኽልተ ፅላት እምኒ ፅረብ እሞ ናባይ ናብዝ እምባዙይ ደይብ፤ ብዕንፀይቲ ጌርካ ድማ ታቦት ስራሕ።
Amharic Tigrinya 2011 በታ ጊዜ እቲኣ እግዚኣብሄር በለኒ፡ ከምተን ቀዳሞት ዝበላ ኽልተ ጽላት ኣምኒ ጽረብ እሞ ናባይ ናብ ከረን ደይብ፡ ካብ ዕጨይቲ ድማ ታቦት ግበር።