Amos 6:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ኣብ ጽዮን ዘዕረፉን ኣብታ ቤት እስራኤል ዝመጸትሎም ኣህዛብ ርእሲ ተባሂላ እተሰምየት ከረን ሰማርያ ዚውከሉን ወይለኦም! |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ጽዮንን ለሚንቁ፥ በሰማርያም ተራራ ለሚታመኑ ሰዎች ወዮላቸው፤ የአሕዛብን አለቆች ለቀሙአቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በጽዮን ላሉ ዓለመኞች፥ በሰማርያም ተራራ ላይ ተዘልለው ለተቀመጡ፥ የእስራኤልም ቤት ወደ እነርሱ ለመጡባቸው ለአሕዛብ አለቆች ወዮላቸው! |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በጽዮን ላሉ ዓለመኞች፥ በሰማርያም ተራራ ላይ ተማምነው ለተቀመጡ፥ የእስራኤልም ቤት ወደ እነርሱ ለመጡባቸው ለአሕዛብ አለቆች ወዮላቸው! |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህንተኖ፥ እስራኤልያ አሳይ ማዱዋ ኦችያ ቦንቼቴዳ እስራኤልያ ጋድያ ካፓቶ፥ ህንተኖ፥ ጽዮነን እሻሉዋን ደእያዋንቶ፥ ሳማርያ ካታማንካ ህርግ ባይናን ኡቴዳዋንቶ፥ ህንተንቶ አየ አና! |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hinttenoo, Israa'eeliyaa Asay maaduwaa oochchiyaa bonchchetteedda Israa'eeliyaa gadiyaa kaappatoo, hinttenoo, S'iyoonen ishaluwaan de'iyaawanttoo, Samaariyaa katamankka hirggi bayinnan utteeddawanttoo, hinttenttoo aayye ana! |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Xiyoonen badhdhi gi uttidaytoo! Samaariya zuma bolla hirgay baynda dizaytoo! Isra7eele asay maado koyidi intteko yizaytoo! Intteno dere halaqatoo! Inttes aayye ana! |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጺዮኔን ባ ጊ ኡቲዳይቶ! ሳማሪያ ዙማ ቦላ ሂርጋይ ባይንዳ ዲዛይቶ! ኢስራኤሌ ኣሳይ ማዶ ኮዪዲ ኢንቴኮ ዪዛይቶ! ኢንቴኖ ዴሬ ሃላቃቶ! ኢንቴስ ኣዬ ኣና! |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተኖ፥ አሳይ ማዶ ኦይችያ ቦንቸትዳ እስራኤለ ሀላቃቶ፥ ህንተኖ፥ ፅዮነን እንጀን ደኤይሳቶ፥ ሳማረ ካታማን ህርግ ባይና ኡትዳይሳቶ፥ ህንተና አየ! |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinteno, asay maado oychiya bonchetida Isra7eele halaqato, hinteno, Xiyoonen injen de7eysato, Samaare kataman hirgi bayna uttidaysato, hintena ayye! |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በጽዮን ተዘልላችሁ የምትቀመጡ፣ በሰማርያ ተራራ ያለ ሥጋት የምትኖሩ፣ የእስራኤልም ሕዝብ ለርዳታ ወደ እናንተ የሚመጡባችሁ፣ እናንት የአሕዛብ አለቆች ሆይ፤ ወዮላችሁ! |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የእስራኤል ሕዝብ ርዳታቸውን ፈልጎ ወደ መሪዎቹ ይመጣል፤ እነርሱ ግን በጽዮን ተዝናንተው ስለሚቀመጡና በሰማርያ ተራራ ላይ ያለ ሥጋት ስለሚኖሩ ለእነዚህ ታዋቂ መሪዎች ወዮላቸው! |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ኣብ ፅዮን ሃዲኦም ዝቕመጡ፥ ኣብ እምባ ሰማርያ ድማ ተኣማሚኖም ዝነብሩ ቤት እስራኤል፥ ናብኣቶም ዝመፁዎም፥ መራሕቲ ኣህዛብ ወይለኦም! |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ኣብ ጽዮን ሀዲኦም፡ ኣብ ከረን ሰማርያ ድማ ተአሚኖም ዚነብሩ፡ ቤት እስራኤል ከአ ዚኸድዎም ስሙያት ሓላቑ ኣህዛብ ወይለኦም። |