Amos 5:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንስኻትኩም ንፍርዲ ናብ ዕንጨይቲ ለዊጥኩም ንፍትሒ ኣብ ምድሪ ደው እትብሉ፡
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፍር​ድን በሰ​ማይ ያደ​ር​ጋል፤ ጽድ​ቅ​ንም በም​ድር ላይ ይመ​ሠ​ር​ታል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ፍርድን ወደ እሬት የምትለውጡ፥ ጽድቅንም በምድር ላይ የምትጥሉ እናንተ ሆይ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ፍርድን ወደ እሬት የምትለውጡ፥ ጽድቅንም በምድር ላይ የምትጥሉ እናንተ ሆይ!
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተኖ፥ ሱረ ፕርዳ ጌላዬዳዋንቶ፥ ጽሎተካ ሳኣን ኦልያዋንቶ፥ ሀዋ ስስተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hinttenoo, suure pirddaa geellayeeddawanttoo, s'illotetsaakka sa'aan oliyaawanttoo, hawaa sisite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Intteno pirda geellasizaytoo! Tumakka gede wordon laammizayto inttes aayye ana!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴኖ ፒርዳ ጌላሲዛይቶ! ቱማካ ጌዴ ዎርዶን ላሚዛይቶ ኢንቴስ ኣዬ ኣና!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተኖ፥ ሱረ ፕርዳ ምርቀይሳቶ፥ ፅሎተ ሳአን የገይሳቶ፥ ስእተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinteno, suure pirdaa mirqeysato, xillotethi sa7an yeggeysato, si7ite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እናንት ፍትሕን ወደ መራርነት የምትለውጡ፣ ጽድቅንም ወደ ምድር የምትጥሉ ወዮላችሁ!
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እናንተ ፍርድን የምታጣምሙና እውነትን ወደ ሐሰት የምትለውጡ ወዮላችሁ!
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣቱም ንፍርዲ ናብ ዕረ እትልውጥዎ፥ ንፅድቂ ኸዓ ናብ ምድሪ እትድርብይዎ፥ ወይለኹም!
Amharic Tigrinya 2011 ኣቱም ንፍርዲ ናብ ዕረ እትልውጥዎ፡ ንጽድቂ ኸአ ናብ ምድሪ እትድርብይዎ፡