Amos 5:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ንቤት እስራኤል ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ድለዩኒ፡ ብህይወት ክትነብሩ ኢኹም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ለእ​ስ​ራ​ኤል ቤት እን​ዲህ ይላ​ልና፥ “እኔን ፈልጉ፤ በሕ​ይ​ወ​ትም ትኖ​ራ​ላ​ችሁ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም ለእስራኤል ቤት እንዲህ ይላልና። እኔን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታም ለእስራኤል ቤት እንዲህ ይላልና፦ “እኔን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ እስራኤልያ አሳዉ ሀዋዳን ያጌ፤ “ታና ኮይተ፤ ያቶፐ፥ ህንተ ደኡዋን ደአና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday Israa'eeliyaa asaw hawaadan yaagee; «Taanna koyite; yaatooppe, hintte de'uwaan de'ana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY Isra7eele asaas, «Isra7eele asawu! Haa taakko simmite; intte hayqqontta de7ana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ኢስራኤሌ ኣሳስ፥ «ኢስራኤሌ ኣሳዉ! ሃ ታኮ ሲሚቴ፤ ኢንቴ ሃይቆንታ ዴኣና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ታና ኮይተ፤ ህንተ ደኦን ዳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Tana koyite; hinte de7on daana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር ለእስራኤል ቤት እንዲህ ይላል፤ “እኔን ፈልጉ፤ በሕይወትም ትኖራላችሁ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “የእስራኤል ሕዝብ ሆይ! ወደ እኔ ተመለሱ፤ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ንቤት እስራኤል ከምዙይ ይብል፦ “ንኣይ ድለዩሞ ብህይወት ክትነብሩ ኢኹም።
Amharic Tigrinya 2011 ስለዚ እግዚኣብሄር ንቤት እስራኤል ከምዚ ይብል አሎ፡ ድለዩኒ እሞ ብህይወት ክትነብሩ ኢኹም።