Amos 5:26 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንስኻትኩም ግና ነቲ ንርእስኹም ዝገበርኩምዎ ድንኳን ሞሎክን ኪዩን፡ ኣሳእልኹምን ኮኾብ ኣምላኽኩምን ተሰኪምኩም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለራሳችሁም የሠራችኋቸውን ምስሎች፥ የሞሎክን ድንኳንና የአምላካችሁን የሬፋንን ኮከብ አነሣችሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለራሳችሁም የሠራችኋቸውን ምስሎች፥ የሞሎክን ድንኳንና የአምላካችሁን የሬፋን ኮከብ አነሣችሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለራሳችሁም የሠራችኋቸውን ምስሎቻችሁን፥ የሳኩት የንጉሣችሁን እና የአምላካችሁን የኬዋን ኮከብ ታነሣላችሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ዎደ ህንተ ህንተ ኩሽያን መዳ ካትያ ሳኩታ ግያ ኤቃነ ኬዋና ግያ ህንተ ጾልንትያ ጾሳ ኤቃ ቶኬድታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He wode hintte hintte kushiyan med'd'eedda Kaatiyaa Sakkuuta giyaa eek'aanne Keewaana giyaa hintte s'oolinttiyaa s'oossaa eek'aa tookkeeddita. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Intte inttes ooththida, ‹Kawo Zakute› geetettiza eeqa xoossaza; qasseka, ‹Kewene› geetettiza intte medhdhi kessida xoolintte misatiza eeqa xoossata tookkideta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴ ኢንቴስ ኦዳ፥ ‹ካዎ ዛኩቴ› ጌቴቲዛ ኤቃ ጾሳዛ፤ ቃሴካ፥ ‹ኬዌኔ› ጌቴቲዛ ኢንቴ ሜ ኬሲዳ ጾሊንቴ ሚሳቲዛ ኤቃ ጾሳታ ቶኪዴታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ዎደ ህንተ፥ ህንተ ኩሸን መዳ፥ ‘ካዋ ሳኩታ’ ጌተትያ ኤቃነ ‘ከዋና’ ጌተትያ ፆልንቶ ኤቃ ፆሳታ ቶክደታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He wode hinte, hinte kushen medhida, ‘Kawa Sakuta’ geetetiya eeqanne ‘Kewaana’ geetetiya xoolinto eeqa xoossata tookideta. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለራሳችሁ የሠራችሁትን፣ የንጉሣችሁን ቤተ ጣዖት፣ የጣዖቶቻችሁን ዐምድ፣ የአምላካችሁን ኮከብ አንሥታችሁ ተሸከማችሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለራሳችሁ የሠራችኋቸውን ‘ንጉሥ የምትሉትን’ ሳኩት የተባለውን ጣዖታችሁን፥ እንዲሁም ‘ኬዋን’ የተባለውን የኮከብ ጣዖታችሁን ትሸከማላችሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንባዕልትኹም ዝሰራሕኹምዎም ምስልታት፥ ድንኳን መሎኽን፥ ምስሊ ኮኸብ ሬፋን ኣምላኽኩምን ኢኹም ዘልዓልኩም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነቲ ድንኳን ሞሎኽኩምን ንምስልታት ጣኦታትኩምን ነቲ ንርእስኹም ዝገብርኩምዎ ኮኾብ ኣምላኽኩምን ተሰከምኩም። |