Amos 5:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብህይወት ምእንቲ ኽትህልዉስ፡ ጽቡቕ ደለዩ እምበር፡ ክፉእ ኣይትድለዩ። ከምኡ ድማ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ሰራዊት ከምቲ ዝበልካዮ ምሳኻትኩም ኪኸውን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በሕ​ይ​ወት ትኖሩ ዘንድ መል​ካ​ሙን ፈልጉ፤ ክፉ​ው​ንም አይ​ደ​ለም፤ እን​ዲሁ እና​ንተ እንደ ተና​ገ​ራ​ችሁ ሁሉን የሚ​ችል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከእ​ና​ንተ ጋር ይሆ​ናል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በሕይወት ትኖሩ ዘንድ መልካሙን እንጂ ክፉውን አትፈልጉ፤ እንዲህም እናንተ እንደ ተናገራችሁ የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በሕይወት እንድትኖሩ መልካሙን እንጂ ክፉውን አትፈልጉ፤ እንዲሁም እናንተ እንደ ተናገራችሁት የሠራዊት አምላክ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሆናል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ደኡዋን ደአናዉ ሎኦባፐ አትና፥ ኢታባ ኦፕተ፤ ያቶፐ፥ ህንተ ግያዋዳን፥ መና ጎዳይ፥ ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ ህንተናና ግዳናዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) De'uwaan de'anaw lo"obaappe attina, iitabaa ootsoppite; yaatooppe, hintte giyaawaadan, Med'inaa Goday, Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday hinttenana gidanawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Intte shemppora paxa de7ana mala lo7oppe attiin iita ooththofte; intte hessaththo ooththiko intte gida mala GODAY Salo Xoossay inttenara gidana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴ ሼምፖራ ፓጻ ዴኣና ማላ ሎኦፔ ኣቲን ኢታ ኦፍቴ፤ ኢንቴ ሄሳ ኦኮ ኢንቴ ጊዳ ማላ ጎዳይ ሳሎ ጾሳይ ኢንቴናራ ጊዳና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሎኦ ዶስተ፤ ኢታ እፅተ፤ ህንተ ደኦን ዳና። ሄሳ ኦኮ፥ ህንተ ገይሳዳ፥ ጎዳይ፥ ኡባፈ ዎልቃማ ፆሳይ ህንተራ ግዳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Lo77o dosite; iita ixite; hinte de7on daana. Hessa oothiko, hinte geysada, Goday, Ubbaafe Wolqaama Xoossay hintera gidana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በሕይወት ትኖሩ ዘንድ፣ መልካሙን እንጂ ክፉውን አትፈልጉ፤ ከዚያ በኋላ እንደ ተናገራችሁት፣ የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በሕይወት ትኖሩ ዘንድ መልካሙን እንጂ ክፉ ነገር አታድርጉ፤ ይህን ብታደርጉ ልክ እናንተ እንደምትሉት የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብህይወት ንኽትነብሩ፥ ሰናይ እምበር ክፉእ ኣይትድለዩ፤ ከምቲ ባዕልኻትኩም ዝተናገርኩምዎ ድማ፥ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ሰራዊት ምሳኻትኩም ክኸውን እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ብህይወት ክትነብሩስ፡ ሰናይ ድለዩ፡ እከይ ኣይኮነን። ከምኡ ኸአ፡ ከምቲ ዝበልኩምዎ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ሰራዊት ምሳኻትኩም ኪኸውን እዩ።