Amos 4:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ክልተ ወይ ሰለስተ ከተማታት ማይ ክሰትያ ናብ ሓንቲ ኸተማ ኰለላ። ግን ኣይጸገቡን፤ ግናኸ ናባይ ኣይተመልስኩምን ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሁለት ወይም የሦስት ከተሞች ሰዎች ወደ አንዲት ከተማ ውኃ ይጠጡ ዘንድ ሄዱ፤ ነገር ግን አልረኩም፤ እናንተ ግን ወደ እኔ አልተመለሳችሁም፥ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሁለት ወይም የሦስት ከተሞች ሰዎች ወደ አንዲት ከተማ ወኃ ይጠጡ ዘንድ ሄዱ፥ ነገር ግን አልረኩም፤ እናንተ ግን ወደ እኔ አልተመለሳችሁም፥ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሁለት ወይም የሦስት ከተሞች ሰዎች እየተንገዳገዱ ወደ አንዲት ከተማ ውኃ ለመጠጣት ሄዱ፥ ነገር ግን አልረኩም፤ እናንተ ግን ወደ እኔ አልተመለሳችሁም፥” ይላል ጌታ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ ላኡ ዎይ ሄዙ ካታማቱዋ አሳይ ሃ ኡሻናዉ እት ካታማ ቤድኖ፤ ሽን አልበይክኖ። ሄዋንካ ቃይ ህንተ ታኮ ስምበይክታ” ያጌ መና ጎዳይ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, laa"u woy heezzu katamatuwaa Asay haatsaa ushanaw itti katamaa beeddino; shin alibeykkino. Hewankka k'ay hintte taakko simmibeykkita» yaagee Med'inaa Goday. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Asay haath uyanaas koyishe ha katamappe he katama bides; gido attiin baas gidiza haaththe demmontta aggida gishshas uyidi alanaas dandaybeettenna; intteka taakko simmibeekketa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣሳይ ሃ ኡያናስ ኮዪሼ ሃ ካታማፔ ሄ ካታማ ቢዴስ፤ ጊዶ ኣቲን ባስ ጊዲዛ ሃ ዴሞንታ ኣጊዳ ጊሻስ ኡዪዲ ኣላናስ ዳንዳይቤቴና፤ ኢንቴካ ታኮ ሲሚቤኬታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ናምኡ ዎይኮ ሄ ካታማ አሳይ ሃ ኡያናዉ እስ ካታማ ብዶሶና፤ ሽን አልቦኮና። ሄሳንካ ህንተ ታኮ ስምበከታ” ያጌስ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, nam7u woyko heedzu katama asay haathe uyanaw issi katama bidosona; shin alibookona. Hessanka hinte taako simmibeketa” yaagees Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሰዎች ውሃ ፍለጋ ከከተማ ወደ ከተማ ባዘኑ፣ ይሁን እንጂ ጠጥተው አልረኩም፤ እናንተ ግን ወደ እኔ አልተመለሳችሁም፤” ይላል እግዚአብሔር ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሰዎች ውሃ መጠጣት ፈልገው ከከተማ ወደ ከተማ ሄዱ፤ ነገር ግን በቂ ውሃ ባለማግኘታቸው ጠጥተው ሊረኩ አልቻሉም፤ እናንተም ወደ እኔ አልተመለሳችሁም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ናይ ክልተ ወይ ናይ ሰለስተ ኸተማታት ሰባት ናብ ሓንቲ ኸተማ ማይ ክሰትዩ ኸዱ፥ ግና ኣይረወዩን፤ ንስኻትኩም ግና ናባይ ኣይተመለስኩምን” ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ብሃጉን ብዋግን ወቓዕኩኹም፡ ነቲ ብዙሕ ኣታኽልትኽን ኣታኽልቲ ወይንኹምን በለሳውትኹምን ኣዋልዕኩምን ኣንበጣ በልዖ። ንስኻትኩም ግና ናባይ ኣይተመለስኩምን፡ ይብል እግዚኣብሄር። |