Amos 4:13 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እንሆ፡ እቲ ንኣኽራን ዚፈጥርን ንፋስ ዚፈጥርን ንሰብ ሓሳባቱ እንታይ ምዃኑ ዚነግረሉን፡ ንግሆ ዜጸልምት ናብ ብራኸ ምድሪ ዚኣቱ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ሰራዊት ስሙ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነሆ ነጐድጓድን የሚያጸና፥ ነፋስንም የፈጠረ፥ የመሢሕን ነገር ለሰው የሚነግር፥ ንጋትን ጭጋግ የሚያደርግ፥ በምድርም ከፍታዎች ላይ የሚረግጥ፥ ስሙ ሁሉን የሚችል ጌታ እግዚአብሔር እኔ ነኝ።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነሆ፥ ተራሮችን የሠራ፥ ነፋስንም የፈጠረ፥ የልቡንም አሳብ ለሰው የሚነግር፥ ንጋትን ጨለማ የሚያደርግ፥ በምድርም ከፍታዎች ላይ የሚረግጥ፥ ስሙ የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “እነሆ፥ ተራሮችን የሠራ፥ ነፋስንም የፈጠረ፥ የልቡንም ሐሳብ ለሰው የሚነግር፥ ንጋትን ጨለማ የሚያደርግ፥ በምድርም ከፍታዎች ላይ የሚረግጥ፥ ስሙ የሠራዊት አምላክ ጌታ ነው።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ደረቱዋ ጊግሴዳዌ፥ ጫርኩዋካ መዳዌ፥ ባረ ዎዛና ቆፋ አሳዉ ቆንጭስያዌ፥ ዎንታ ፖኡዋ ማዉ ላምያዌ፥ ጋድያን ደእያ ቃ ደረቱዋ የያዌ፥ አዉ ሱንይ መና ጎዳ፥ ኡባፐ ዎልቃማ ጾሳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Deretuwaa giigisseeddawe, c'arkkuwaakka med'd'eeddawe, bare wozanaa k'ofaa asaw k'onc'c'issiyaawe, wontta poo'uwaa d'umaw laammiyaawe, gadiyaan de'iyaa d'ok'k'a deretuwaa yed'd'iyaawe, aw suntsay Med'inaa Godaa, Ubbaappe Wolk'k'aama S'oossaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Zumata ooththidaadey carkota medhdhidaadey ba qoppidayssa asas qonccisizay gallassa poo7o gede dhuman laammizay biitta bolla dhoqqasohon hemettizayssa sunththay GODAA Salo Xoossa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዙማታ ኦዳዴይ ጫርኮታ ሜዳዴይ ባ ቆፒዳይሳ ኣሳስ ቆንጪሲዛይ ጋላሳ ፖኦ ጌዴ ማን ላሚዛይ ቢታ ቦላ ቃሶሆን ሄሜቲዛይሳ ሱንይ ጎዳ ሳሎ ጾሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ደረታ ጊግስዳይ፥ ጫርኮ መዳይ፥ ባ ዎዛና ቆፋ አሳስ ቆንጭሰይ፥ ጋላሳ ፖኡዋ ማን ላመይ፥ ቢታ ቃ በሳታ ቦላ ሄመተይ፥ እያ ሱንይ ጎዳ፥ ኡባፈ ዎልቃማ ፆሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Dereta giigisiday, carko medhiday, ba wozana qofaa asas qoncisey, gallasa poo7uwa dhuman laammey, biitta dhoqa bessata bolla hemetey, iya sunthay Godaa, Ubbaafe Wolqaama Xoossaa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ተራሮችን የሚሠራ፣ ነፋስን የሚፈጥር፣ ሐሳቡንም ለሰው የሚገልጥ፣ ንጋትን ጨለማ የሚያደርግ፣ የምድርንም ከፍታዎች የሚረግጥ፣ ስሙ የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ተራራዎችን የሠራ፥ ነፋሶችን የፈጠረ፥ ያሰበውን ነገር ለሰው የሚገልጥ፥ የቀኑን ብርሃን ወደ ጨለማ የሚለውጥ፥ በምድር ከፍታዎች ላይ የሚራመድ፥ ስሙ የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንእምባታት ዝሰርሐ፥ ንንፋሳት ከዓ ዝፈጠረ፥ ሓሳቡውን ንሰብ ዝነግር፥ ንወጋሕታ ፀልማት ዝገብር፥ ኣብ ልዕል ዝበለ ቦታታት ምድሪ እውን ዝረግፅ፥ ስሙ ኣምላኽ ሰራዊት እግዚኣብሄር እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እንሆ፡ እቲ ኣኽራን ዚሰርሕ፡ ንፋስ ከአ ዚፈጥር፡ ንሰብ ድማ ሓሳቡ እንታይ ከም ዝኾነ ዚገልጸሉ፡ እቲ ንወጋሕታ ጸልማት ዚገብር፡ ኣብቲ ልዕል ዝበለ ቦታታት ምድሪውን ዚረግጽ፡ ስሙ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ሰራዊት እዩ። |