2 Samuel 8:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሞኣብ ድማ ስዒሩ ብመስመር መዐቀኒ ዓቂኑ ናብ መሬት ደርበዮም። ዋላ ብኽልተ መዐቀኒ መስመራት ክቐትል፡ ብሓደ ምሉእ መስመር ድማ ብህይወት ክነብር ይዕቅን። ስለዚ ድማ ሞኣባውያን ኣገልገልቲ ዳዊት ኮይኖም ህያባት ኣምጽኡ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዳዊትም ሞዓባውያንን መታ፤ በምድርም ጥሎ በገመድ ሰፈራቸው፤ በሁለትም ገመድ ለሞት፥ በአንድም ገመድ ለሕይወት ሰፈራቸው፤ ሞዓባውያንም ለዳዊት ገባሮች ሆኑ፤ ግብርም አመጡለት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሞዓብን መታ፥ ሞዓባውያንንም በምድር ጥሎ በገመድ ሰፈራቸው፤ በሁለትም ገመድ ለሞት፥ በአንድም ገመድ ሙሉ ለሕይወት ሰፈራቸው፤ ሞዓባውያንም ለዳዊት ገባሮች ሆኑ፥ ግብርም አመጡለት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲሁም ዳዊት ሞዓባውያንን ድል አደረገ፤ በመሬት ላይ አጋድሞ በገመድ ለካቸው፤ በገመድ ከተለኩትም ሁለት እጅ ሲገድል፥ አንድ እጅ ግን በሕይወት ይተው ነበር። ስለዚህ ሞዓባውያን የዳዊት ተገዢዎች ሆኑ፤ ገበሩለትም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይ ሞኣበ አሳቱዋካ ዳዊተ ጾኔዳ። ጋድያን እ ኡንቱንታ ግስሲደ ዎዶሩዋን ልኬዳ፤ ላኡ ዎዶሩዋን ልከቴዳ ኡባቱዋ ዎዳ፤ ሄዘን ዎዶሩዋን ልከቴዳዋንታ ፓጻ አጌዳ። ያትና ሞኣበ አሳቱ ዳዊታዉ ሞደቲደ ጊራ ጊሬድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'ay Moo'aabe asatuwaakka Daawite s'ooneedda. Gadiyaan I unttuntta gisisiide wodoruwaan likkeedda; laa"u wodoruwaan likketteedda ubbatuwaa wod'eedda; heezzentso wodoruwaan likketteeddawantta pas'a aggeeda. Yaatina Moo'aabe asatuu Daawitaw moodettiide giiraa giireeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessaththoka Dawiti Mo7aabeta xoonides; istta biitta bolla ishisidi wodoron wadhdhi xeellides; wadhdhi xeellidaytappe nam7u kushe gidizayta izi wodhiin issi kushe gidizayti paxa attida; hessa gishshas Mo7aabe asay Dawites haarettidessinne izas giirides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳካ ዳዊቲ ሞኣቤታ ጾኒዴስ፤ ኢስታ ቢታ ቦላ ኢሺሲዲ ዎዶሮን ዋ ጼሊዴስ፤ ዋ ጼሊዳይታፔ ናምኡ ኩሼ ጊዲዛይታ ኢዚ ዎን ኢሲ ኩሼ ጊዲዛይቲ ፓጻ ኣቲዳ፤ ሄሳ ጊሻስ ሞኣቤ ኣሳይ ዳዊቴስ ሃሬቲዴሲኔ ኢዛስ ጊሪዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዳዊቲ ቃስ ሞአበታ ፆንስ። እ ኤንታ ቢታን ዝንእስድ ኩሸን ዋስ፤ ኤንታፈ ናምኡ ኩሽያ ዎድ፥ ሄን ኩሽያ ፓፃ አግስ። ያትን ሞአበት ዳዊታስ ሃረትድ ጊርዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Dawiti qassi Moo7abeta xoonis. I enta biittan zin7isidi kushen wadhis; entafe nam7u kushiya wodhidi, heedzantho kushiya paxa aggis. Yaatin Moo7abeti Dawitas haaretidi giiridosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንዲሁም ዳዊት ሞዓባውያንን ድል አደረገ፤ በመሬት ላይ አጋድሞ በገመድ ለካቸው፤ በገመድ ከተለኩትም ሁለት እጅ ሲገድል፣ አንድ እጅ ግን በሕይወት ይተው ነበር። ስለዚህ ሞዓባውያን የዳዊት ተገዦች ሆኑ፤ ገበሩለትም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ቀጥሎም ንጉሥ ዳዊት ሞአባውያንን ድል አደረገ፤ እስረኞቹ በመሬት ላይ እንዲጋደሙ አድርጎ ከየሦስቱ ሰዎች ሁለት ሁለቱ በሞት እንዲቀጡ አደረገ። ስለዚህም ሞአባውያን የእርሱ ተገዢዎች በመሆን ይገብሩለት ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሞኣብውን ወቕዓ፤ ነቶም ሞዓባውያን ድማ ኣብ ምድሪ ለጥ ኣቢሉ በብኽልተ ገመድ ለኪዑ ቐተሎም፤ በብሓደ ገመድ ለኪዑ ኸዓ ብህይወት ሓደጎም። ሞኣባውያን ከዓ ንዳዊት ግዙኣቱ ኾኑ፤ ግብሪውን ኣምፅኡሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሞኣባውያን ሰዐሮም፡ ኣብ ምድሪ በጥ ኣቢሉ ኸኣ ብገመድ ሰፊሮም፡ ክልተ ገመድ ንሞት፡ ገመድ ምሉእ ከኣ ንህይወት ሰፈረ። ሞኣባውያን ከኣ ንዳዊት ገላዉኡ ዀይኖም ገጽ በረኸት ኣምጽኡሉ። |