2 Samuel 8:18 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | በናያ ወዲ ዮያዳ ድማ ኣብ ልዕሊ ቅሬታውያንን ፕሌቲን ነበረ። ደቂ ዳዊት ድማ ሹማምንቲ ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የዮዳሄ ልጅ በናያስም አማካሪ ነበረ፤ ከሊታውያንና፥ ፊሊታውያን፥ የዳዊትም ልጆች የፍርድ ቤት አለቆች ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የዮዳሄ ልጅ በናያስ በከሊታውያንና በፈሊታውያን ላይ ነበረ፤ የዳዊትም ልጆች አማካሪዎች ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የዮዳሔ ልጅ በናያ የከሪታውያንና የፈሊታውያን አለቃ ሲሆን፥ የዳዊት ወንዶች ልጆች ደግሞ አማካሪዎች ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዮዳሄ ናአይ ባናይ ካልታዋቱዋነ ፈልታዋቱዋ (ካትያ ናግያዋንቱ) ቦላ ካፑዋ። ዳዊታ አቱማ ናናይ ቄሳቱዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yoodaahe na'ay Banaayi Kalitaawatuwaanne Felitaawatuwaa (kaatiyaa naagiyaawanttu) bolla kaappuwaa. Daawita attuma naanay k'eesatuwaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yoodahe naa Bannayay Kelite asasinne Pelite asas halaqa; Dawite attuma nayti kawoteththa keeththan zore immizayta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዮዳሄ ና ባናያይ ኬሊቴ ኣሳሲኔ ፔሊቴ ኣሳስ ሃላቃ፤ ዳዊቴ ኣቱማ ናይቲ ካዎቴ ኬን ዞሬ ኢሚዛይታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዮዳሄ ናአይ ባናያስ ካዋ ናገይሳታ ሀላቃ ግድሽን፥ ዳዊታ አደ ናይት ካዋ ዞረይሳታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yoodahe na7ay Banayasi kawa naageysata halaqa gidishin, Dawita adde nayti kawa zoreyisata. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የዮዳሔ ልጅ በናያስ የከሪታውያንና የፈሊታውያን አለቃ ሲሆን፣ የዳዊት ወንዶች ልጆች ደግሞ የቤተ መንግሥት አማካሪዎች ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የዮዳሄ ልጅ በናያ የዳዊት ክብር ዘብ አዛዥ ነበር፤ የዳዊትም ልጆች አማካሪዎቹ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በናያስ ወዲ ዮዳሄ ድማ ሓለቓ እቶም ንንጉስ ዝሕልዉ ኽረታውያንን ጵለታውያንን ነበረ፤ ደቂ ዳዊት ከዓ መማኽርቲ ንጉስ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በናያ ወዲ ይሆይዳ ድማ ሓለቓ ክርታውያንን ጵለታውያንን ነበረ። ደቁ ዳዊት ከኣ ካህናት ነበሩ። |