2 Samuel 8:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዮኣብ ወዲ ጽሩያ ድማ ኣብ ልዕሊ እቲ ሰራዊት ነበረ። ዮሳፋጥ ወዲ ኣሒሉድ ድማ ሓለቓ ኰነ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሦ​ር​ህያ ልጅ ኢዮ​አ​ብም የሠ​ራ​ዊት አለቃ ነበረ፤ የአ​ሒ​ሎ​ድም ልጅ ኢዮ​ሣ​ፍጥ ታሪክ ጸሓፊ ነበረ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የጽሩያ ልጅ ኢዮአብም የሠራዊት አለቃ ነበረ፤ የአሒሉድም ልጅ ኢዮሣፍጥ ታሪክ ጸሐፊ ነበረ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጽሩያ ልጅ ኢዮአብ የሠራዊቱ አለቃ ሲሆን፥ የአሒሉድ ልጅ ኢዮሣፍጥም ታሪክ ጸሓፊ ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጻሩይ ናአይ ዮኣበ ኦላንቻቱ ጋዳዋ፤ አህሉዳ ናአይ ዮሳፌጸ ሀኔዳባ ጻፍያዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'aruuyi na'ay Yoo'aabe olanchchatuu gadaawaa; Ahiluuda na'ay Yoosaafees'e haneeddabaa s'aafiyaawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xuriya naa Iyo7aabey olanchchata halaqa; Ahiluude naa Iyoosaafixey taarike xaafe.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጹሪያ ና ኢዮኣቤይ ኦላንቻታ ሃላቃ፤ ኣሂሉዴ ና ኢዮሳፊጼይ ታሪኬ ጻፌ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፃሩያ ናአይ እዮኣብ ቶራ ሞጮና ግድሽን፥ አህሉዳ ናአይ እዮሳፈፅ ታርከ ፃፈ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xaruya na7ay Iyo7aabi tora mocona gidishin, Ahiluda na7ay Iyosaafexi taarike xaafe.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የጽሩያ ልጅ ኢዮአብ የሰራዊቱ አለቃ ሲሆን፣ የአሒሉድ ልጅ ኢዮሣፍጥም ታሪክ ጸሓፊ ነበረ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የጸሩያ ልጅ ኢዮአብ የሠራዊቱ አለቃ ሲሆን የአሒሉድ ልጅ ኢዮሣፍጥ ታሪክ ጸሐፊ ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኢዮኣብ ወዲ ፅሩያ ሓለቓ ሰራዊት ነበረ፤ ኢዮሳፍጥ ወዲ ኣሒሉድ ከዓ ፀሓፊ ታሪኽ ነበረ፤
Amharic Tigrinya 2011 ዮኣብ ወዲ ጽሩያ ሓለቓ ሰራዊት ነበረ፡ ይሆሻፋጥ ወዲ ኣሒሉድ ከኣ ጸሓፍ ዛንታ፡