2 Samuel 7:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኪድ ንጊልያይ ዳዊት ንገሮ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኣብኣ ዝነብረሉ ቤት ክትሰርሓለይ ዲኻ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ሂድ ለባ​ሪ​ያዬ ለዳ​ዊት ንገ​ረው፦ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ አንተ የም​ኖ​ር​በ​ትን ቤት አት​ሠ​ራ​ል​ኝም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሂድ፥ ለባሪያዬ ለዳዊት ንገረው። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የእስራኤልን ልጆች ከግብጽ ምድር ካወጣሁበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ በድንኳንና በማደሪያ እሄድ ነበር እንጂ በቤት አልተቀመጥሁምና አንተ የምኖርበትን ቤት አትሠራልኝም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ሂድና አገልጋዬን ዳዊትን፥ ጌታ እንዲህ ይላል፤ ‘እኔ የምኖርበትን ቤተ መቅደስ የምትሠራልኝ አንተ ነህን?’
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ባ፤ ታ ቆማ ዳዊታ ሀዋዳን ያጋ፤ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ታን ደአና ጎልያ ኬጻናዌ ታና ጋደ ቆፓይ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Ba; ta k'oomaa Daawita hawaadan yaaga; Med'inaa Goday hawaadan yaagee; ‹Taani de'ana golliyaa kees's'anawe taana gaade k'oppay?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Neni baada ta aylle Dawites: Ta izan daana keeth ne keexxaka.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኔኒ ባዳ ታ ኣይሌ ዳዊቴስ፡ ታ ኢዛን ዳና ኬ ኔ ኬጻካ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ባዳ ታ አይልያ ዳዊታ ሀይሳዳ ያጋ፤ ‘ታኒ ዳና ኬ ኬፃናይ ነና ግዳካ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Bada ta aylliya Dawita haysada yaaga; ‘Taani daana keethaa keexanay nena gidaka.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ሂድና ባሪያዬን ዳዊትን፣ ‘ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ የምኖርበትን ቤት የምትሠራልኝ አንተ አይደለህም፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ሂድና ለአገልጋዬ ለዳዊት እኔ ስለ እርሱ የምለውን እንዲህ ብለህ ንገረው፤ ‘እኔ የምኖርበትን ቤተ መቅደስ የምትሠራልኝ አንተ ነህን?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኪድ፤ ንባርያይ ዳዊት ‘እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ’ በሎ። ‘ንስኻ ኣነ ዝነብረላ ቤት ኣይትሰርሐለይን ኢኻ።
Amharic Tigrinya 2011 ኪድ፡ ንባርያይ ዳዊት፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብለካ ኣሎ፡ ንስኻዶ ኣነ ዝነብረላ ቤት ክትሰርሓለይ ኢኻ∶: