2 Samuel 7:28 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሕጂ ድማ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ፡ ንስኻ እቲ ኣምላኽ ኢኻ፡ ቃላትካ ድማ ሓቂ እዩ፡ ነዚ ሰናይ ነገር እዚ ድማ ንባርያኻ ቃል ኣቲኻዮ ኣለኻ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ፥ አሁንም አንተ አምላክ ነህ፤ ቃልህም እውነት ነው፤ ይህንም መልካም ነገር ለባሪያህ ተናግረሃል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ፥ አሁንም አንተ አምላክ ነህ፥ ቃልህም እውነት ነው፥ ይህንም መልካም ነገር ለባሪያህ ተናግረሃል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ አምላክ ነህ፤ ቃልህም የታመነ ነው፤ ይህንንም መልካም የተስፋ ቃል ለአገልጋይህ ሰጥተሃል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አቤት ኡባ ሞድያ መና ጎዳዉ፥ ኔን ጾሳቴ! ነ ቃላይካ አማነትያዋ፤ ኔን ሀ ሎኦ ቃላ ታዉ ነ ቆማዉ ኦና ጋዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Abeet Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Godaw, neeni S'oossaattee! Ne k'aalaykka ammanettiyaawaa; neeni ha lo"o k'aalaa taw ne k'oomaw ootsana gaadda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Abeet Ubbaa Haariza GODAWU! Neni Xoossa; ne qaalaykka ammanettidayssa; hayssa lo7o miish ooththanaas neni ne ayllezas hidota immadasa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣቤት ኡባ ሃሪዛ ጎዳዉ! ኔኒ ጾሳ፤ ኔ ቃላይካ ኣማኔቲዳይሳ፤ ሃይሳ ሎኦ ሚሽ ኦናስ ኔኒ ኔ ኣይሌዛስ ሂዶታ ኢማዳሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አቤት ታ ጎዳ ፆሳዉ፥ ኔኒ ፆሰ! ነ ቃላይ ቱማ፤ ኔኒ ሀ ሎኦባታ ኦና ጋዳ ታዉ ነ አይልያስ ኦዳዳሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Abeeti Ta Godaa Xoossaw, neeni Xoosse! Ne qaalay tuma; neeni ha lo77obata oothana gada taw ne aylliyas odadasa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ልዑል እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ አምላክ ነህ፤ ቃልህም የታመነ ነው፤ ይህንም መልካም ነገር ለማድረግ ለባሪያህ ተስፋ ሰጥተኸዋል፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “አሁንም ልዑል እግዚአብሔር ሆይ፥ አንተ አምላክ ነህ፤ ቃልህ ታማኝ ነው፤ እነሆ፥ አሁንም ይህን መልካም የተስፋ ቃል ለአገልጋይህ ሰጥተሃል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሕዚ ኸዓ፥ ጐይታይ እግዚኣብሄር ንስኻ ኣምላኽ ኢኻ፤ ዘረባኻውን ሓቂ እዩ፤ እዝ ፅቡቕ ነገር እዙይውን ንኣይ ንባርያኻ ኣተስፈኻኒ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሕጂ ኸኣ፡ እግዚኣብሄር ጐይታይ፡ ንስኻ ኣምላኽ ኢኻ፡ ዘረባኻውን ሓቂ እዩ፡ እዚ ጽቡቕ ነገር እዚውን ንባርያኻ ኣተስፈኻዮ። |