2 Samuel 7:25 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሕጂ ድማ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ፡ ነቲ ብዛዕባ ባርያኻን ብዛዕባ ቤቱን እተዛረብካዮ ቓል፡ ንዘለኣለም ኣጽንዓዮ፡ ከምቲ ዝበልካዮ ድማ ግበር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አቤቱ ሁሉን የምትገዛ የእስራኤል አምላክ ሆይ፥ አሁንም ለባሪያህና ለቤቱ የተናገርኸውን ለዘለዓለም አጽናው፤ አሁንም እንደ ተናገርህ አድርግ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አቤቱ አምላክ ሆይ፥ አሁንም ለባሪያህና ለቤቱ የተናገርኸውን ለዘላለም አጽናው፥ እንደ ተናገርህም አድርግ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አሁንም ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ ለአገልጋይህና ለቤቱ የሰጠኸውን ተስፋ ለዘለዓለም ጠብቅለት፤ እንደተናገርኸውም ፈጽም፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “መና ጎዳ ጾሳዉ፥ ስም ሀእ ኔን ነ ቆማዉነ አ ዘረዉ ኦና ጌዳዋ መናዉ ናጋ፤ ኔን ኦና ጌዳዋዳንካ ኪተታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Med'inaa Godaa S'oossaw, simmi ha"i neeni ne k'oomawunne Aa zeretsaw ootsana geeddawaa med'inaw naaga; neeni ootsana geeddawaadankka kiiteta. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Ha7ikka GODAA Xoossawu, neni ne ayllezasinne iza keeththaas immida hidotaa mernaas naaga; ne yootida malakka pola; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሃኢካ ጎዳ ጾሳዉ፥ ኔኒ ኔ ኣይሌዛሲኔ ኢዛ ኬስ ኢሚዳ ሂዶታ ሜርናስ ናጋ፤ ኔ ዮቲዳ ማላካ ፖላ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “አቤት ታ ጎዳዉ፥ ፆሳዉ፥ ኔኒ ነ አይልያስነ እያ ኬስ ኦና ጋዳ ገልዳ ቃላ መርናዉ ናጋ፤ ነ ቃላ ኦ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Abeeti ta Godaw, Xoossaw, neeni ne aylliyasinne iya keethaas oothana gada gelida qaala merinaw naaga; ne qaalatho ootha. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ሆይ፤ ለባሪያህና ለቤቱ የሰጠኸውን ተስፋ ለዘላለም ጠብቅለት፤ እንደተናገርኸውም ፈጽም፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ሆይ፥ ስለ እኔና ስለ ዘሮቼ የተናገርከውን የተስፋ ቃል ሁሉ ለዘለዓለም ፈጽም፤ ስምህ ለዘለዓለም ታላቅ ይሆን ዘንድ የተናገርከውን ፈጽም፤ ሰዎችም ልዑል እግዚአብሔር የእስራኤል አምላክ ነው ይላሉ። የባሪያህም የዳዊት ቤት በፊትህ የጸና ይሆናል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ሕዚ ኸዓ፥ ኦ እግዚኣብሄር ኣምላኽ! ነቲ ብዛዕባይ ብዛዕባ ባርያኻን ብዛዕባ ቤተይን እተዛረብካዮ ነገር ንዘለኣለም ኣፅንዓዮ፤ ከምቲ እተዛረብካዮውን ግበር፤ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሕጂ ኸኣ፡ ዎ እግዚኣብሄር ኣምላኽ፡ ነቲ ብዛዕባ ባርያኻን ብዛዕባ ቤቱን እተዛረብካዮ ነገር ንዘለኣለም ኣጽንዓዮ፡ ከምቲ እተዛረብካዮ ኸኣ ግበር። |