2 Samuel 7:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ፡ ከምቲ ብኣእዛንና ዝሰማዕናዮ ዅሉ፡ ከማኻ ዝበለ የልቦን፡ ብዘይካኻውን ኣምላኽ የልቦን እሞ፡ ዓቢ ኢኻ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህም አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ እንዳንተ ያለ የለምና፥ በጆሮአችንም እንደ ሰማን ሁሉ ከአንተ በቀር አምላክ የለምና አንተ ታላቅ ነህ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህም፥ አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ እንደ አንተ ያለ የለምና፥ በጆሮአችንም እንደ ሰማን ሁሉ ከአንተ በቀር አምላክ የለምና አንተ ታላቅ ነህ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ታላቅ ነህ! የሚመስልህ ማንም የለም፤ በጆሮአችን እንደሰማነው ሁሉ፥ ከአንተ በቀር አምላክ የለም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “አቤት ኡባ ሞድያ መና ጎዳዉ፥ ኔን አይ ኬሻ ግቴሻ! ነ ማል እቱነ ባዋ፤ ኑን ኑ ሀይን ስሴዳዋዳንካ፥ ኔፐ አትና ሀራ ጾሳይ ባዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Abeet Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Godaw, neeni ay keeshshaa giteeshsha! Ne mali ittuunne baawa; nuuni nu haytsaan siseeddawaadankka, neeppe attina hara s'oossay baawa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Ubbaa Haariza GODAWU, ne ay mala gitaa! Mulekka nena misatizay oonikka deenna; nuni nu hayththara siyida mala neeppe attiin hara Xoossi deenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኡባ ሃሪዛ ጎዳዉ፥ ኔ ኣይ ማላ ጊታ! ሙሌካ ኔና ሚሳቲዛይ ኦኒካ ዴና፤ ኑኒ ኑ ሃይራ ሲዪዳ ማላ ኔፔ ኣቲን ሃራ ጾሲ ዴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “አቤት ታ ጎዳ ፆሳዉ፥ ኔኒ ግታ። ነ መል ባዋ፤ ኑኒ ኑ ሀይን ስእዳይሳዳ ኔፐ አትሽን፥ ሀራ ፆሲ ባዋ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Abeeti Ta Godaa Xoossaw, neeni gita. Ne meli baawa; nuuni nu haythan si7idaysada neepe attishin, hara xoossi baawa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ልዑል እግዚአብሔር ሆይ፤ እንዴት ታላቅ ነህ! ከቶ የሚመስልህ ማንም የለም፤ በጆሯችን እንደ ሰማነው ሁሉ፣ ከአንተ በቀር አምላክ የለም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር አምላክ ሆይ! አንተ ታላቅ ነህ፤ እንደ አንተ ማንም የለም፤ በሰማነው መሠረት ከአንተ በቀር አምላክ የለም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ኦ ኣምላኸይ ከምቲ ዅሉ በእዛንና ዝሰማዕናዮ ኸማኻ ዝበለ የለን፤ ብዘይ ንስኻውን ኣምላኽ የለንሞ፥ ንስኻ ዓብዪ ኢኻ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዎ እግዚኣብሄር ኣምላኽ፡ ከምቲ በእዛንና ዝሰማዕናዮ ዂሉስ፡ ከማኻ የልቦን፡ ብጀካኻውን ኣምላኽ የልቦን እሞ፡ ስለዚ ዓብዪ ኢኻ። |