2 Samuel 7:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ምእንቲ ቃልካን ከም ልብኻን ኢልካ እዚ ዅሉ ዓበይቲ ነገራት እዚ ባርያኻ ምእንቲ ኺፈልጦ ገይርካዮ ኣለኻ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለባ​ሪ​ያ​ህም ታስ​ታ​ው​ቀው ዘንድ ስለ ቃልህ ምክ​ን​ያ​ትና እንደ ልብህ አሳብ ይህን ታላቅ ነገር ሁሉ አደ​ረ​ግህ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለባሪያህም ታስታውቀው ዘንድ ስለ ቃልህ ምክንያትና እንደ ልብህ አሳብ ይህን ታላቅ ነገር ሁሉ አደረግህ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለ ቃልህና እንደ ልብህ ሐሳብ ይህን ታላቅ ነገር አድርገሃል፤ አገልጋይህንም እንዲያውቀው አደረግህ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኔን ነ ቃላ ድራዉ፥ ነ ዎዛና ቆፋዳን ሀ ዎጋባ ኦደ፥ ታና ነ ቆማ ኤርሳዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Neeni ne k'aalaa diraw, ne wozanaa k'ofaadan ha wogaabaa ootsaadde, taana ne k'oomaa erissaadda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ne qaalaza gishshassinne ne wozina qofa mala ne hayssa gita miish ooththadasa; ne ayllezi erana mala qonccisadasa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኔ ቃላዛ ጊሻሲኔ ኔ ዎዚና ቆፋ ማላ ኔ ሃይሳ ጊታ ሚሽ ኦዳሳ፤ ኔ ኣይሌዚ ኤራና ማላ ቆንጪሳዳሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኔኒ ነ ቃላ ግሾ፥ ነ ዎዛና ቆፋዳ ሀ ግታባ ኦዳ ታና ነ አይልያ በሳዳሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Neeni ne qaala gisho, ne wozanaa qofaada ha gitaba oothada tana ne aylliya bessadasa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለ ቃልህና እንደ ልብህ ሐሳብ ይህን ታላቅ ነገር አድርገሃል፤ ባሪያህም እንዲያውቀው ገልጸህለታል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህን ታላቅ ነገር በቃልህ መሠረትና እንደ ልብህ ፈቃድ ያደረግኸው አገልጋይህ ያውቅ ዘንድ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ምእንቲ እቲ ቓልካን ከምቲ ፍቓድካን እዝ ዓብዪ ነገርዙይ ገበርካ፤ ንኣይ ንባርያኻ ኸዓ ኣፍለጥካኒ።
Amharic Tigrinya 2011 ምእንቲ እቲ ዘረባኻን ከምቲ ናይ ልብኻን ንባርያኻ ኸተፍልጦስ፡ እዚ ዓብዪ ነገርሲ ገበርካ።