2 Samuel 7:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ኣምላኽ፡ ገና ኣብ ኣዒንትኻ ንእሽቶ ነገር እያ ነይራ። ግናኸ ብዛዕባ ቤት ባርያኻ እውን ንነዊሕ እዋን ተዛሪብካ። እዚኸ መንገዲ ሰብ ድዩ እግዚኣብሄር ኣምላኽ?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ጌታዬ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሆይ፥ እኔ በፊ​ትህ እጅግ ታናሽ ስሆን ስለ ባሪ​ያህ ቤት ደግሞ ለሩቅ ዘመን ተና​ገ​ርህ፤ ጌታዬ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሆይ፥ ይህ የሰው ሕግ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ቤቴስ ምንድር ነው? ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ፥ ይህ በፊትህ ጥቂት ነበረ፤ ስለ ባሪያህም ቤት ደግሞ ለሩቅ ዘመን ተናገርህ፤ ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ፥ ይህ የሰው ሕግ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ ይህ በፊትህ ጥቂት ሆኖ ሳለ፤ አንተ ግን ስለ ወደ ፊቱ የአገልጋይህ ቤት ተናገርህ፤ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ ከሰው ጋር የምታደርገው ግንኙነት ለካ እንዲህ ነው?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አቤት ኡባ ሞድያ መና ጎዳዉ፥ ሀዌ ነ አይፍያ ስንን ጉ ማላትና፥ ስንፐ ነ ቆማ ዛረቶ ሀናናዋካ ሃሳያዳ። ኡባ ሞድያ መና ጎዳዉ፥ ሀዌ ኔን አሳዉ ኦዉካ ኦያ ኦሱዋ ግደና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Abeet Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Godaw, hawe ne ayfiyaa sintsan guutsa malatina, sintsappe ne k'oomaa zaretoo hananawaakka haasayaadda. Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Godaw, hawe neeni asaw owukka ootsiyaa oosuwaa gidenna.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ubbaa Haariza GODAWU, hayssi ne sinththan guuth gidishin ne gidikko ne ayllezasoy sinththafe hananayssa yootadasa; Ubbaa Haariza GODAWU! Ne asara gayttiza lose ogey hayssee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኡባ ሃሪዛ ጎዳዉ፥ ሃይሲ ኔ ሲንን ጉ ጊዲሺን ኔ ጊዲኮ ኔ ኣይሌዛሶይ ሲንፌ ሃናናይሳ ዮታዳሳ፤ ኡባ ሃሪዛ ጎዳዉ! ኔ ኣሳራ ጋይቲዛ ሎሴ ኦጌይ ሃይሴ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አቤት ታ ጎዳዉ፥ ፆሳዉ፥ ሀይስ ነ አይፈ ስንን ጉ ዳንን፥ ስንፈ ነ አይልያ ኮቻታስ ኦናባ ኦዳዳሳ። ታ ጎዳ ፆሳዉ፥ ኔኒ አሳራ ኦደትያ ኦገይ ሀይሴ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Abeeti ta Godaw, Xoossaw, haysi ne ayfe sinthan guutha daanin, sinthafe ne aylliya kochatas oothanaba odadasa. Ta Godaa Xoossaw, neeni asara odetiya ogey haysee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ልዑል እግዚአብሔር ሆይ፤ ይህ በፊትህ ጥቂት ሆኖ ሳለ፤ አንተ ግን ስለ ወደ ፊቱ የባሪያህ ቤት ተናገርህ፤ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ፤ ከሰው ጋር የምታደርገው ግንኙነት ለካ እንዲህ ነው?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር አምላክ ሆይ! ይህም በዐይንህ ፊት ያነሰ ሆኖ አሁንም የበለጠ ነገር እያደረግህ ነው፤ ስለ ባሪያህ ልጆች ለሚመጡት ዘመናት ብዙ የተስፋ ቃል ተናግረሃል፤ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ! ይህ ለሰው ሁሉ የተለመደ ድርጊትህ ነውን?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኦ ጐይታይ እግዚኣብሄር እዙይ ድማ ንእሽተይ ኮይኑ ተርእዩካስ፥ ብዛዕባ እቲ ኣብ ቤተይ፥ ኣብ ቤት ባርያኻ ድሕሪ ሕዚ ዝኸውን ትዛረብ ኣለኻ። ኦ እግዚኣብሄር! እዙይስ ሕጊ ሰብ ድዩ?
Amharic Tigrinya 2011 ዎ እግዚኣብሄር ጐይታይ፡ እዚ ድማ ንእሽቶ ዀይኑ ተራእዩካስ፡ ብዛዕባ እቲ ናይ ቤት ባርያኻ ብርሑቕ ዚኸውን ትዛረብ ኣሎኻ ዎ እግዚኣብሄር ጐይታይ፡ እዝስ ሕጊ ሰብዶ እዩ∶: