2 Samuel 6:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዳዊትን ብዘሎ ቤት እስራኤልን ድማ ኣብ ቅድሚ የሆዋ ብዅሉ ዓይነት መሳርሒታት ዕንጨይቲ ቂፕረስን ብበገናን ብደፋርን ብኮርኔትን ብጸናጽልን ይጻወቱ ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዳዊትና የእስራኤልም ልጆች ሁሉ በዜማ መሣሪያዎች በበገናና በመሰንቆ፥ በከበሮና በነጋሪት፥ በጸናጽልና በዕንዚራ በእግዚአብሔር ፊት በሙሉ ኀይላቸው ይጫወቱ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዳዊትና የእስራኤልም ቤት ሁሉ በቅኔና በበገና በመሰንቆም በከበሮም በነጋሪትና በጸናጽል በእግዚአብሔር ፊት በሙሉ ኃይላቸው ይጫወቱ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ዳዊትና የእስራኤል ቤት በሙሉ በዝማሬ፥ በበገና፥ በመሰንቆ፥ በከበሮ፥ በጽናጽልና በቃጭል ድምፅ በጌታ ፊት ያሸበሽቡ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዳዊተነ እስራኤልያ አሳይ ኡባይ ዲነ ማስንቁዋ ዲጺደ፥ ካባሩዋ ባቂደነ ዳዋላነ ሻሾራ ቃደ፥ ባረንቶ ኩመን ዎልቃን መና ጎዳ ስንን ናሸቲደ ቦንቼድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Daawitenne Israa'eeliyaa Asay ubbay diitsaanne maasink'k'uwaa diis's'iidde, kabaruwaa bak'k'iiddenne dawalaanne shaashooraa k'aatsiidde, barenttoo kumentsaa wolk'k'an Med'inaa Godaa sintsan nashetiidde bonchcheeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Dawitinne Isra7eele asay ubbay yeththan, diiththan, maasinqon, karaben, xinaaxileninne daalan baas diza wolqqa ubbaan GODAA sinththan guppida (kaa7ida). |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዳዊቲኔ ኢስራኤሌ ኣሳይ ኡባይ ዬን፥ ዲን፥ ማሲንቆን፥ ካራቤን፥ ጺናጺሌኒኔ ዳላን ባስ ዲዛ ዎልቃ ኡባን ጎዳ ሲንን ጉፒዳ (ካኢዳ)። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዳዊቲነ እስራኤለ አሳ ኡባይ ዲን፥ ማስንቆን፥ ካራቦን ዳላንነ ሻሾተን ካእሸ ባንታ ኩመ ዎልቃን ጎዳ ስንን ኡፋይትድ ቦንቾሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Dawitinne Isra7eele asa ubbay diithan, maasinqon, karaabon daalaninne shaashshoten kaa7ishe banta kumetha wolqan Godaa sinthan ufaytidi bonchoosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዳዊትና የእስራኤል ቤት በሙሉ በዝማሬ፣ በበገና፣ በመሰንቆ፣ በከበሮ፣ በጸናጽልና በቃጭል ባለ ኀይላቸው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ያሸበሽቡ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዳዊትና እስራኤላውያን ሁሉ የበገና፥ የመሰንቆ፥ የከበሮ፥ የጸናጽልና የቃጭል ድምፅ እያሰሙ ለእግዚአብሔር ክብር በመዘመር በሙሉ ኀይላቸው ያሸበሽቡ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዳዊትን ኵላ ቤት እስራኤልን ድማ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ብዅሉ ዓይነት ቃናታት፥ ብበገናን ብመሰንቆን ብኸበሮን ብቓጭላትን ብፀናፅልን ብምሉእ ሓይሎም እናዘመሩ ይፃወቱ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዳዊትን ብዘላ ቤት እስራኤልን ድማ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ብዂሉ ዓይነት ቃናታት፡ ካብ ዕንጨይቲ እተገብረ ብበገናን ብመሰንቆን ብኸበሮን ብቓጽላትን ብጸናጽልን ይጻወቱ ነበሩ። |