2 Samuel 6:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ ሚካል ጓል ሳኦል ክሳዕ መዓልቲ ሞታ ውላድ ኣይነበረትን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሳ​ኦ​ልም ልጅ ሜል​ኮል እስከ ሞተ​ች​በት ቀን ድረስ ልጅ አል​ወ​ለ​ደ​ችም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሳኦልም ልጅ ሜልኮል እስከ ሞተችበት ቀን ድረስ ልጅ አልወለደችም።፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሳኦልም ልጅ ሜልኮል እሰከሞተችበት ጊዜ ድረስ ልጅ አልወለደችም ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ፥ ሳኦላ ናታ ሚካላ ሀይቃና ጋካናዉ፥ ናኣ የላበይኩ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw, Saa'oola naatta Miikaala hayk'k'ana gakkanaw, na'aa yelabeykku.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Sa7oole naa Milkoola hayqqanaashe gakkanaas naa yelabeekku.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሳኦሌ ና ሚልኮላ ሃይቃናሼ ጋካናስ ና ዬላቤኩ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሳኦላ ናእያ መልኮላ ሀይቃና ጋካናዉ ናአ የላቡኩ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Saa7ola na7iya Melkoola hayqana gakanaw na7a yelabuuku.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሳኦልም ልጅ ሜልኮል እስከሞተችበት ጊዜ ድረስ ልጅ አልወለደችም ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህም የተነሣ የሳኦል ልጅ ሜልኮል እስከ ሞተችበት ቀን ድረስ ልጅ አልወለደችም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሜልኮል ጓል ሳኦል ኽሳዕ ዕለተ ሞታ ኣይወለደትን።
Amharic Tigrinya 2011 ሚካል ጓል ሳኦል ከኣ ክሳዕ እታ እትሞተላ መዓልቲ ውሉድ ኣይነበራን።