2 Samuel 6:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብኡ ንላዕሊ ፍንፉን ክኸውን እየ፡ ኣብ ቅድሚ ኣዒንተይ ድማ ንእሽቶ ክኸውን እየ። ብዛዕባ እተን ዝበልካየን ኣገልገልቲ ድማ፡ ብዛዕባአን ክኽበር እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አሁንም እገለጣለሁ፤ በዐይንሽ ፊትና እንዴት ከበርህ ባልሽባቸው ሴቶች ልጆች ፊት የተናቅሁ እሆናለሁ” አላት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አሁንም ከሆንሁት ይልቅ የተናቅሁ እሆናለሁ፥ በዓይንሽም እዋረዳለሁ፤ ነገር ግን በተናገርሽው ቈነጃጅት ዘንድ እከብራለሁ አላት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲያውም ከዚህ ይልቅ ራሴን በፊቱ ዝቅ አደርጋለሁ፤ ከዚህም የባሰ በፊትሽ የተናቅሁ እሆናለሁ፤ ነገር ግን በጠቀስሻቸው ገረዶች ፊት እከብራለሁ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ታን ሀዋፐ አደ ብሮካ ታና ቶቻና፤ ታን ታ ሁጲያ ዝቂ ኦና። ሽን ኔን ጌዳ ማጫ ቆማቱዋ ስንን ታን ቦንቼታና” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Taani hawaappe aatsaade birokka taana toochchana; taani ta huup'iyaa zik'k'i ootsana. Shin neeni geedda mac'c'a k'oomatuwaa sintsan taani bonchchettana» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafekka bollara kaseppe aaththada tanateththaa kawushshana; hessafe aadhdhada kadhettidaade gidana; gido attiin ne kadhida garadeta sinththan ta bonchchettana» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌካ ቦላራ ካሴፔ ኣዳ ታናቴ ካዉሻና፤ ሄሳፌ ኣዳ ካቲዳዴ ጊዳና፤ ጊዶ ኣቲን ኔ ካዳ ጋራዴታ ሲንን ታ ቦንቼታና» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታኒ ሀይሳፈ አዳ ቡሮ ታና ቶቻና፤ ታናተ ዝቅ ኦና። ሽን ኔኒ ግዳ ማጫ አይለታ ስንን ታ ቦንቸታና” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Taani haysafe aathada buroo tana toochana; tanatethaa ziqi oothana. Shin neeni gida macca aylleta sinthan ta bonchetana” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንዲያውም ከዚህ ይልቅ ራሴን በፊቱ ዝቅ አደርጋለሁ፤ ከዚህም የባሰ የተናቅሁ እሆናለሁ፤ ነገር ግን በጠቀስሻቸው ገረዶች ፊት እከብራለሁ።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህም የባሰ ራሴን አዋርዳለሁ፤ ለአንቺ እንደሚመስልሽ በዐይንሽ ፊት የተናቅሁ ብሆንም በእነርሱ ፊት ራስህን አዋረድክ ብለሽ በተናገርሽባቸው ልጃገረዶች ዘንድ እጅግ የተከበርኩ እሆናለሁ!” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ገናውን ካብዙይ ንላዕሊ ንርእሰይ ከዋርድ እየ፤ ብዓይንኺ የመና እንተ ተንዓቕኩ እኳ፥ ኣብ ቅድሚ እተን ዝበልክየን ኣግራድ ግና ክኸብር እየ” በላ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ገና እኳ ኻብዚ ክቐልል እየ፡ ኣብ ዓይነይ ከኣ ኣዝየ ኽሐስር እየ፡ ኣብተን ዝበልክየን ኣግራድ ግና ክኸብር እየ፡ በለ። |