2 Samuel 6:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ታቦት እግዚኣብሄር ናብ ከተማ ዳዊት ምስ መጸ ድማ፡ ሚካል ጓል ሳኦል ብመስኮት ጠመተት፡ ንጉስ ዳዊት ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ክዘልልን ክስዕስዕን ረኣየቶ። ንሳ ድማ ብልባ ንዒቓቶ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእግዚአብሔርም ታቦት ወደ ዳዊት ከተማ በደረሰች ጊዜ የሳኦል ልጅ ሜልኮል በመስኮት ሆና ተመለከተች፤ ንጉሡም ዳዊት በእግዚአብሔር ፊት ሲዘልልና ሲዘምር አየችው፥ በልብዋም ናቀችው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእግዚአብሔርም ታቦት ወደ ዳዊት ከተማ በገባ ጊዜ የሳኦል ልጅ ሜልኮል በመስኮት ሆና ተመለከተች፥ ንጉሡም ዳዊት በእግዚአብሔር ፊት ሲዘልልና ሲዘፍን አየች፤ በልብዋም ናቀችው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የጌታ ታቦት ወደ ዳዊት ከተማ ሲገባ፥ የሳኦል ልጅ ሜልኮል በመስኮት ሆና ትመለከት ነበር፤ ንጉሥ ዳዊት በጌታ ፊት ሲዘልና ሲያሸበሽብ ባየችው ጊዜ በልቧ ናቀችው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳ ታቦታይ ዳዊታ ካታማ ገልያ ዎደ፥ ሳኦላ ናታ መልኮላ ማስኮትያና ጼላደ፥ ካቲ ዳዊተ መና ጎዳ ስንን ጉፕሺንነ ዱርሽና በኣዱ፤ ዳዊታ ባረ ዎዛናን ካዱ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Godaa Taabootay Daawita Katamaa geliyaa wode, Saa'oola naatta Melkkoola maskkootiyaanna S'eellaade, Kaatii Daawite Med'inaa Godaa sintsan guppishiininne durishina be'aaddu; Daawita bare wozanaan kad'aaddu. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAA Caaqo Qaala Taabotay Dawite katama gelishin Sa7oole naa Milkoola maskootera xeelladus; kawo Dawiti GODAA sinththan guppishininne durishin be7ada ba wozinara iza kadhadus. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳ ጫቆ ቃላ ታቦታይ ዳዊቴ ካታማ ጌሊሺን ሳኦሌ ና ሚልኮላ ማስኮቴራ ጼላዱስ፤ ካዎ ዳዊቲ ጎዳ ሲንን ጉፒሺኒኔ ዱሪሺን ቤኣዳ ባ ዎዚናራ ኢዛ ካዱስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳ ታቦተይ ዳዊታ ካታማ ገልያ ዎደ ሳኦላ ናእያ መልኮላ ማስኮተራ ፄላዳ፥ ካዎይ ዳዊቲ ጎዳ ስንን ጉፕሽንነ ዱርሽን በአዳ ባ ዎዛናን ካሱ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Godaa Taabotey Dawita Katama geliya wode Saa7ola na7iya Melkoola maskootera xeellada, kawoy Dawiti Godaa sinthan gupishininne durishin be7ada ba wozanan kadhasu. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የእግዚአብሔር ታቦት ወደ ዳዊት ከተማ ሲገባ፣ የሳኦል ልጅ ሜልኮል በመስኮት ሆና ትመለከት ነበር፤ ንጉሥ ዳዊት በእግዚአብሔር ፊት ሲዘልልና ሲያሸበሽብ ባየችው ጊዜ በልቧ ናቀችው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ታቦቱን ይዘው ወደ ከተማ በሚገቡበት ጊዜ የሳኦል ልጅ ሜልኮል በመስኮት ተመለከተች፤ ንጉሡ ዳዊት እየዘለለ ሲያሸበሽብ አይታም በልብዋ ናቀችው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ታቦት እግዚኣብሄር ናብ ከተማ ዳዊት ክኣቱ እንተሎ ኸዓ፥ ሜልኮል ጓል ሳኦል ብመስኰት ተቐልቂላ፥ ንጉስ ዳዊት ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ክዘልልን ክስዕስዕን እንተሎ ረአየቶ እሞ ብልባ ነዓቐቶ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኰነ ኸኣ፡ እቲ ታቦት እግዚኣብሄር ናብ ከተማ ዳዊት ኪአቱ ኸሎ፡ ሚካል ጓል ሳኦል ብመስኰት ተቐልቂላ ንጉስ ዳዊት ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኪሰርርን ኪስዕስዕን ከሎ ረአየቶ እሞ ብልባ ነዐቐቶ። |