2 Samuel 5:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ኵሎም ሽማግለታት እስራኤል ኣብ ኬብሮን ናብ ንጉስ መጹ። ንጉስ ዳዊት ድማ ኣብ ኬብሮን ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ቃል ኪዳን ኣተወሎም፡ ንዳዊት ድማ ኣብ እስራኤል ንጉስ ኪኸውን ቀብእዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ሽማ​ግ​ሌ​ዎች ሁሉ ወደ ንጉሡ ወደ ኬብ​ሮን መጡ፤ ንጉሡ ዳዊ​ትም በኬ​ብ​ሮን በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ከእ​ነ​ርሱ ጋር ቃል ኪዳን አደ​ረገ፤ በእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ንጉሥ ይሆን ዘንድ ዳዊ​ትን ቀቡት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእስራኤልም ሽማግሌዎች ሁሉ ወደ ንጉሡ ወደ ኬብሮን መጡ፤ ንጉሡ ዳዊትም በኬብሮን በእግዚአብሔር ፊት ቃል ኪዳን ከእነርሱ ጋር አደረገ፤ በእስራኤልም ንጉሥ ይሆን ዘንድ ዳዊትን ቀቡት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህም የእስራኤል ሽማግሌዎች በሙሉ ወደ ኬብሮን መጡ፤ ንጉሥ ዳዊትም ኬብሮን ላይ በጌታ ፊት ከእነርሱ ጋር ቃል ኪዳን አደረገ፤ እነርሱም በእስራኤል ንጉሥ እንዲሆን ዳዊትን ቀቡት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ፥ እስራኤልያ ጭማቱ ኡባይ ዳዊታኮ ከብሮነ ካታማ ዬድኖ፤ እ ኡንቱንቱና ከብሮናን መና ጎዳይ ስንን ቃላ ጫቁዋ ጫቀቴዳ፤ እስራኤልያ ቦላ ካተታናዳን ዳዊታ ኡንቱንቱ ኦኬድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw, Israa'eeliyaa c'imatuu ubbay Daawitakko Kebroone katamaa yeeddino; I unttunttunna Kebroonan Med'inaa Goday sintsan k'aalaa c'aak'uwaa c'aak'k'eteedda; Israa'eeliyaa bolla kaatetanaadan Daawita unttunttu okkeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas Isra7eele asaa kaaleththizayti ubbay Kebroone yida; kawo Dawiti Kebroonen GODAA sinththan isttara caaqo qaala gelides; isttika Dawite tiydi Isra7eele bolla kawoththida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ኢስራኤሌ ኣሳ ካሌዛይቲ ኡባይ ኬብሮኔ ዪዳ፤ ካዎ ዳዊቲ ኬብሮኔን ጎዳ ሲንን ኢስታራ ጫቆ ቃላ ጌሊዴስ፤ ኢስቲካ ዳዊቴ ቲይዲ ኢስራኤሌ ቦላ ካዎዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ ጭማት ኡባይ ካዋ ዳዊታኮ ከብሮና ይዶሶና፤ እ ኤንታራ ከብሮናን ጎዳ ስንን ጫቅስ፤ እስራኤለ ቦላ ካዎታና መላ ዳዊታ ትይዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele cimati ubbay kawa Dawitako Kebroona yidosona; I entara Kebroonan Godaa sinthan caaqis; Isra7eele bolla kawotana mela Dawita tiyidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህም የእስራኤል ሽማግሌዎች በሙሉ ወደ ኬብሮን መጡ፤ ንጉሥ ዳዊትም ኬብሮን ላይ በእግዚአብሔር ፊት ከእነርሱ ጋር ቃል ኪዳን አደረገ፤ እነርሱም ዳዊትን ቀብተው በእስራኤል ላይ አነገሡት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንግዲህ የእስራኤል መሪዎች ሁሉ በኬብሮን ወደ ነበረው ወደ ዳዊት የመጡት በዚህ ዐይነት ነበር፤ እርሱም ከእነርሱ ጋር በእግዚአብሔር ፊት የቃል ኪዳን ስምምነት አደረገ፤ እነርሱም ቀብተው በእስራኤል ላይ አነገሡት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሎም ዓበይቲ እስራኤል ድማ ናብ ንጉስ ናብ ኬብሮን መፁ፤ ንጉስ ዳዊት ከዓ ኣብ ኬብሮን ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ምስኣቶም ኪዳን ኣተወ። ንሳቶም ድማ ኣብ ልዕሊ እስራኤል ንጉስ ክኸውን ቀብእዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ኩሎም ዓበይቲ እስራኤል ድማ ናብ ንጉስ ኣብ ኬብሮን ምጱ፡ንጉስ ዳዊት ከኣ ኣብ ኬብሮን ኣብ ቅድሚ እግዚኣብኤር ምስታቶም ኪዳን አተወ። ንዳዊት ድማ ኣብ ልዕሊ እስራኤል ንጉስ ኪኸውን ቀብእዎ።