2 Samuel 5:23 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዳዊት ድማ ንእግዚኣብሄር ምስ ተማኸረ፡ ከምዚ በለ፡ ኣይትድይብ፡ ኣይትድይብ። ግናኸ ብድሕሪኦም ኮምፓስ ሒዝካ ኣንጻር ኣግራብ መልቤሪ ኣብ ልዕሊኦም ምጻእ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዳዊትም እግዚአብሔርን ጠየቀ፤ እግዚአብሔርም፥ “በኋላቸው ዞረህ በሾላው ዛፍ ፊት ለፊት ግጠማቸው እንጂ አትውጣ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዳዊትም እግዚአብሔርን ጠየቀ፤ እርሱም። በኋላቸው ዞረህ በሾላው ዛፍ ፊት ለፊት ግጠማቸው እንጂ አትውጣ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህም ዳዊት ጌታን ጠየቀ፤ ጌታም እንዲህ አለው፤ “በኋላቸው ዞረህ በሾላው ዛፍ ፊት ለፊት ግጠማቸው እንጂ በቀጥታ ወዳሉበት አትውጣ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዳዊተ መና ጎዳ ላኤንዋካ ኦችና፥ ጾሳይ አ፥ “ስት ጋደ ፑደ ኡንቱንቱ ቦላ ቦፓ፤ ኡንቱንቱ ጉየና ዩያ አ፥ ቦእያ ምፐ ስን ባጋና ኦላናዉ ጊጋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Daawite Med'inaa Godaa laa'entsuwaakka oochchina, S'oossay Aa, «Sitti gaade pude unttunttu bolla booppa; unttunttu guyyenna yuuyya aad'd'a, Boo'iyaa mitsaappe sintsa baggana olanaw giiga. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas Dawiti GODAA oychchides; GODAYKKA izas, «Isttafe guye baggara istta giddoththada balasaane miththaafe sinththa baggara baada isttara gaytta attiin istti dizaso sitti ga kezoppa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ዳዊቲ ጎዳ ኦይቺዴስ፤ ጎዳይካ ኢዛስ፥ «ኢስታፌ ጉዬ ባጋራ ኢስታ ጊዶዳ ባላሳኔ ሚፌ ሲን ባጋራ ባዳ ኢስታራ ጋይታ ኣቲን ኢስቲ ዲዛሶ ሲቲ ጋ ኬዞፓ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዳዊቲ ጎዳ ናምአን ኦይችን፥ ጎዳይ፥ “ኤንታ ጉየ ባጋራ ተቃዳ ዎላ ስንን ኤንታ ኦላ፥ ሽን ኤንታዉ ሶምኦን ከዮፓ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Dawiti Godaa nam7antho oychin, Goday, “Enta guye baggara teqada wolaa sinthan enta ola, shin entaw som7on keyopa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህም ዳዊት እግዚአብሔርን ጠየቀ፤ እግዚአብሔርም እንዲህ አለው፤ “በስተ ኋላቸው በኩል በመክበብ በበለሳኑ ፊት ለፊት ግጠማቸው እንጂ በቀጥታ ወዳሉበት አትውጣ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዳዊትም እንደገና እግዚአብሔርን ጠየቀ፤ እርሱም እንዲህ ሲል መለሰለት “አሁን ካለህበት በኩል በእነርሱ ላይ አደጋ አትጣል፤ ነገር ግን ከወዲያ በኩል በስተ ኋላ በመዞር ከሾላ ዛፎች ፊት ለፊት ሆነህ በእነርሱ ላይ አደጋ ለመጣል ተዘጋጅ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዳዊት ንእግዚኣብሄር ምስ ጠየቐ ድማ፥ ንሱ “ኣይትዋግኣዮም፤ ዘይርካ ብድሕሪኦም ኪዶም፤ ብመንፅር እቲ ሳጋሉ ድኣ ተጋጠሞም እምበር ኣይትደይብ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዳዊት ንእግዚኣብሄር ምስ ሐተቶ፡ ንሱ ድማ፡ ንሱ፡ ኣይትደይቦም፡ ብድሕሪኦም ደኣ ዙሮም፡ ብመንጽር እቲ ሳጋሉ ኸኣ እተዎም። |