2 Samuel 5:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሒራም ንጉስ ጢሮስ ድማ ናብ ዳዊት ልኡኻትን ኣእዋም ቄድሮስን ጸራብትን ሰራሕትን ሰደደ፣ ንዳዊት ድማ ቤት ሰርሑ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የጢሮስ ንጉሥ ኪራም ወደ ዳዊት መልእክተኞችን፥ የዝግባ እንጨትንም፥ አናጢዎችንም፥ ድንጋይ ጠራቢዎችንም ላከ፤ ለዳዊትም ቤት ሠሩለት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የጢሮስም ንጉሥ ኪራም ወደ ዳዊት መልእክተኞችን የዝግባ እንጨትንም አናጢዎችንም ጠራቢዎችንም ላከ፤ ለዳዊትም ቤት ሠሩለት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚህ ጊዜ የጢሮስ ንጉሥ ኪራም ወደ ዳዊት መልዕክተኞችን፥ የዝግባ ዕንጨት፥ አናጢዎችንና ድንጋይ ጠራቢዎችንም ላከ፥ ለዳዊት ቤተ መንግሥት ሠሩለት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጺሮሳ ካቲ ኪራም ዳዊታዉ አሳ ኪቴዳ። ዝጋ ሙደ፥ አናጸቱዋነ ሹቻ ማስያዋንታ አዉ የዴዳ፤ አሳቱ ዳዊታዉ ጎልያ ኬጼድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'iiroosa Kaatii Kiiraami Daawitaw asaa kiitteedda. Zigaa mudetsaa, anaas'etuwaanne shuchchaa massiyaawantta aw yeddeedda; asatuu Daawitaw golliyaa kees's'eeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode Xiroose kawo Kiraamey Dawitekko as kiita yeddides; hessaththoka ziga mith massiza hiillanchchatanne shuch massiza hiillanchchata yeddides; isttika Dawites kawo keeth keexxida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ጺሮሴ ካዎ ኪራሜይ ዳዊቴኮ ኣስ ኪታ ዬዲዴስ፤ ሄሳካ ዚጋ ሚ ማሲዛ ሂላንቻታኔ ሹች ማሲዛ ሂላንቻታ ዬዲዴስ፤ ኢስቲካ ዳዊቴስ ካዎ ኬ ኬጺዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፅሮሳ ካዎይ ክራም ዳዊታስ ካዎ ጋ ኬፃና መላ ዝጋ ም፥ አናፀታነ ሹቹ ማሰይሳታ የድን፥ ኤንቲ እያዉ ኬ ኬፅዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xiroosa kawoy Kiraami Dawitas kawo gadho keexana mela ziga mithi, anaaxetanne shuchu masseyisata yeddin, enti iyaw keethe keexidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚህ ጊዜ የጢሮስ ንጉሥ ኪራም ወደ ዳዊት መልክተኞችን ላከ፤ እንዲሁም የዝግባ ዕንጨት፣ ዐናጢዎችንና ድንጋይ ጠራቢዎችን አብሮ ሰደደ፤ እነርሱም ለዳዊት ቤተ መንግሥት ሠሩለት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የጢሮስ ንጉሥ ኪራም ለዳዊት ቤተ መንግሥት ይሠሩለት ዘንድ አናጢዎች፥ ግንበኞችና የሊባኖስ ዛፍ እንጨት አስይዞ መልእክተኞችን ወደ ዳዊት ላከ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኪራም ንጉስ ጢሮስ ድማ ንዳዊት ልኡኻት ሰደደሉ። ምስኣቶም ድማ ኦም ፅሕድን ፀረብትን ሃነፅትን፥ ወቐርቲ እምንን ሰደደሉ። ንሳቶም ከዓ ንዳዊት ቤት ሃነፁሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሒራም ንጉስ ጢሮስ ድማ ንዳዊት ልኡኻትን ኦም ሕጸን ጸረብትን ወቐርቲ እምንን ገይሩ ሰደደ። ንሳቶም ከኣ ንዳዊት ቤት ሃነጸሉ። |