2 Samuel 5:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ኵሎም ነገዳት እስራኤል ኣብ ኬብሮን ናብ ዳዊት መጺኦም ከምዚ ኢሎም ተዛረቡ፦ እንሆ፡ ንሕና ዓጽምኻን ስጋኻን ኢና። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤልም ነገድ ሁሉ ወደ ኬብሮን ወደ ዳዊት መጥተው እንዲህ አሉት፥ “እኛ የአጥንትህ ፍላጭ የሥጋህ ቍራጭ ነን። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤልም ነገድ ሁሉ ወደ ኬብሮን ወደ ዳዊት መጥተው። እነሆ፥ እኛ የአጥንትህ ፍላጭ የሥጋህ ቍራጭ ነን። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእስራኤል ነገዶች በሙሉ ወደ ኬብሮን ወደ ዳዊት መጥተው እንዲህ አሉ፤ “እነሆ እኛ የዐጥንትህ ፍላጭ፥ የሥጋህ ቁራጭ ነን፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስራኤልያ ዛርያ ኡባቱ ዳዊታኮ ከብሮነ ካታማ ዪደ፥ “ኑን ነ አሾነ ነ ሱ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Israa'eeliyaa zariyaa ubbatuu Daawitakko Kebroone katamaa yiide, «Nuuni ne ashonne ne suutsaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asay ubbay Kebroone Dawitekko biidi, «Hekko nuni ne meqeththatanne ne ashota. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስራኤሌ ኣሳይ ኡባይ ኬብሮኔ ዳዊቴኮ ቢዲ፥ «ሄኮ ኑኒ ኔ ሜቄታኔ ኔ ኣሾታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለ ዛረ ኡባይ ዳዊታኮ ከብሮና ይድ፥ “ኑኒ ነ አሾነ ነ ሱ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele zare ubbay Dawitako Kebroona yidi, “Nuuni ne ashonne ne suuthu. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የእስራኤል ነገዶች በሙሉ ወደ ኬብሮን ወደ ዳዊት መጥተው እንዲህ አሉ፤ “እነሆ፤ እኛ የዐጥንትህ ፍላጭ፣ የሥጋህ ቍራጭ ነን፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ የእስራኤል ነገዶች ሁሉ በኬብሮን ወደነበረው ወደ ዳዊት ሄደው እንዲህ አሉት፦ “እነሆ እኛ የአጥንትህ ፍላጭ፥ የሥጋህ ቊራጭ የሆንን ወገኖችህ ነን። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ድሕሪዙይ ኵሎም ነገዳት እስራኤል ናብ ኬብሮን መፂኦም፥ ንዳዊት “እኒሀና፥ ንሕና ዓፅምኻን ስጋኻን ኢና፤ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ብዘለዉ ነገድ እስራኤል ናብ ዳዊት ናብ ኬብሮን መጺኦም፡ እኔና፡ ንሕና ዓጽምኻን ስጋኻን ኢና፡ ኢሎም ተዛረብዎ። |