2 Samuel 4:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዳዊት ድማ ንረቃብን ንባዓና ሓዉን ደቂ ሪሞን፡ ብኤሮታዊ፡ መለሰሎም፡ ከምዚ ድማ በሎም፦ ከም ህያው እግዚኣብሄር፡ ንነፍሰይ ካብ ኵሉ ጸበባ እተበጀዋ!
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዳዊ​ትም ለቤ​ሮ​ታ​ዊው ለሬ​ሞን ልጆች ለሬ​ካ​ብና ለወ​ን​ድሙ ለበ​ዓና እን​ዲህ ብሎ መለ​ሰ​ላ​ቸው፥ “ነፍ​ሴን ከመ​ከራ ሁሉ ያዳነ ሕያው እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን!
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዳዊትም ለብኤሮታዊው ለሬሞት ልጆች ለሬካብና ለወንድሙ ለበዓና እንዲህ ብሎ መለሰላቸው። ነፍሴን ከመከራ ሁሉ ያዳነ ሕያው እግዚአብሔርን!
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዳዊትም ለበኤሮታዊው ለሬሞን ልጆች ለሬካብና ለወንድሙ ለበዓና እንዲህ ሲል መለሰላቸው “ከመከራ ሁሉ ባዳነኝ በጌታ ስም እምላለሁ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ባኤሮትያ ርሞና ናና ረካባነ አ እሻ ባኣና ዳዊተ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “መቱዋ ኡባፐ ታና አሼዳ መና ጎዳይ ኤሮ!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin Ba'erootiyaa Rimoona naanaa Rekaabanne Aa ishaa Ba'aana Daawite hawaadan yaageedda; «Metuwaa ubbaappe taana ashsheeda Med'inaa Goday ero!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Dawitikka Bi7eroote dere as Armoone nayta Erekaabessinne iza isha Ba7aanas, «Tana metoppe ashshida De7o Xoossay be7iin,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዳዊቲካ ቢኤሮቴ ዴሬ ኣስ ኣርሞኔ ናይታ ኤሬካቤሲኔ ኢዛ ኢሻ ባኣናስ፥ «ታና ሜቶፔ ኣሺዳ ዴኦ ጾሳይ ቤኢን፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ባኣሮተ አድያ እርሞና ናይታ ረካባነ እያ እሻ ባአና ዳዊቲ ሀይሳዳ ያግስ፤ “መቶ ኡባፈ ታና አሽዳ ደኦ ጎዳይ ኤርያ መላ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin Ba7aarote addiya Irmoona nayta Rekaabanne iya ishaa Ba7ana Dawiti haysada yaagis; “Meto ubbaafe tana ashshida de7o Goday eriya mela.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዳዊትም ለብኤሮታዊው ለሬሞን ልጆች ለሬካብና ለወንድሙ ለበዓና እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤ “ከመከራ ሁሉ ያዳነኝ ሕያው እግዚአብሔርን ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ዳዊትም ለሬካብና ለወንድሙ ለበዓና እንዲህ ሲል መለሰላቸው “ከአደጋ ሁሉ ባዳነኝ በሕያው እግዚአብሔር ስም እምላለሁ!
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ዳዊት ንሬካብን ንበዓና ሓዉን፥ ደቂ ሪሞን ብኤሮታዊ፥ “በቲ ንነፍሰይ ካብ ኵሉ መከራ ዘድሓና ህያው እግዚኣብሄር እምሕል ኣለኹ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ዳዊት ንሬካብን ንባዓና ሓዉን፡ ደቂ ሪሞን ብኤሮታዊ፡ ከምዚ ኢሉ መለሰሎም፡ እግዚኣብሄር ህያው እዩ እቲ ንነብሰይ ካብ ኩሉ ጸበባ ዘድሓና፡