2 Samuel 4:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደቂ ሪሞን፡ ብኤሮታውያን፡ ረቃብን ባዓናን ድማ፡ ብሃረር ቀትሪ ናብ ቤት ኢሽቦሸት፡ ቀትሪ ኣብ ዓራት ደቂሱ መጹ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የቤ​ሮ​ታ​ዊ​ውም የሬ​ሞን ልጆች ሬካ​ብና በዓና ቀኑ ሲሞቅ ወደ ኢያ​ቡ​ስቴ ቤት መጡ፤ እር​ሱም በቀ​ትር ጊዜ በአ​ል​ጋው ላይ ተኝቶ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የብኤሮታዊውም የሬሞን ልጆች ሬካብና በዓና ቀኑ ሲሞቅ ወደ ኢያቡስቴ ቤት መጡ፤ እርሱም በቀትር ጊዜ በምንጣፍ ላይ ተኝቶ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚህ ጊዜ የበኤሮታዊው የሪሞን ልጆች ሬካብና በዓና ወደ ኢያቡስቴ ቤት ለመሄድ ተነሡ፤ እርሱም የቀትር ጊዜ ዕረፍት ለማድረግ አልጋው ላይ ተኝቶ እያለ፥ እኩለ ቀን ላይ ደረሱ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባኤሮትያ ርሞና ናናይ ረካብነ ባኣን ያቡስተ ሶ ባናዉ ከሴድኖ፤ ኡንቱንቱ ቢደ ሴታ ጋላስ ጋኬድኖ፤ እ አዋፐ ሸምፔ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ba'erootiyaa Rimoona naanay Rekaabinne Ba'aani Yaabustte soo baanaw keseeddino; unttunttu biide seeta gallassi gakkeeddino; I awaappe shemppee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode Bi7eroote dere as Armoone nayti Erekaabeynne Ba7aanay Iyaabusteko baana dendida; izi gallassa shemppo ekkanaas ba hiixa bolla ishechchan dishin seeta gallas away seellishin izakko gakkida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ቢኤሮቴ ዴሬ ኣስ ኣርሞኔ ናይቲ ኤሬካቤይኔ ባኣናይ ኢያቡስቴኮ ባና ዴንዲዳ፤ ኢዚ ጋላሳ ሼምፖ ኤካናስ ባ ሂጻ ቦላ ኢሼቻን ዲሺን ሴታ ጋላስ ኣዋይ ሴሊሺን ኢዛኮ ጋኪዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባኣሮተ አድያ እርሞና ናይት ረካብነ ባኣን እያቡስተ ሶ ብድ ሴታ ጋላስ ጋክዶሶና። ኤንቲ ጋክያ ዎደ እ ሸምፓናዉ አልጋ ቦላ ዝንእስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ba7aarote addiya Irmoona nayti Rekaabinne Ba7aani Iyabuste soo bidi seeta gallas gakidosona. Enti gakiya wode I shempanaw alga bolla zin7is.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚህ ጊዜ የብኤሮታዊው የሬሞን ልጆች ሬካብና በዓና ወደ ኢያቡስቴ ቤት ለመሄድ ዐልጋው ላይ ተኝቶ ሳለ፣ ሙቀት ሲሆን እኩለ ቀን ላይ ደረሱ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሪም ልጆች ሬካብና በዓና ወደ ኢያቡስቴ ቤት በመሄድ እኩለ ቀን ላይ ደረሱ፤ እርሱም በዚያን ሰዓት የቀትር ጊዜ ዕረፍት በማድረግ ላይ ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሬካብን በዓናን ደቂ ሪሞን ብኤሮታዊ፥ መዓልቲ ምስ ቀተረ፥ ኢያቡስቴ ድቃስ ቀትሪ ደቂሱ እንተሎ፥ ናብ ገዛኡ ኣተዉ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ደቂ ሪሞን ብኤሮታዊ፡ ሬካብን ባዓናን ከዱ፡ መዓልቲ ምስ ደሃረ ኢሽቦሽት ድቃስ ቀትሪ ደቂሱ ኸሎ፡ ናብ ቤቱ ኣተዉ።