2 Samuel 4:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) (ብኤሮታውያን ድማ ናብ ጊታይም ሃደሙ፡ ክሳዕ ሎሚ ድማ ኣብኡ ስደተኛታት ነበሩ።)
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ቤሮ​ታ​ው​ያ​ንም ወደ ጌቴም ሸሽ​ተው ነበር፤ እስከ ዛሬም ድረስ በዚያ ተጠ​ግ​ተው ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ብኤሮታውያንም ወደ ጌቴም ሸሽተው ነበር፥ እስከ ዛሬም ድረስ በዚያ ተጠግተው ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የበኤሮት ሕዝብ ወደ ጊታይም በመሸሽ እስከ ዛሬም በመጻተኝነት እዚያው ይኖራሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አያዉ ጎፐ፥ ባኤሮታን ደኤዳ አሳቱ ግታይማ ጋድያ ባቃቲደ፥ ሄደፐ ሀቼ ጋካናዉ በትያዳን ያን ደኤድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) ayaw gooppe, Ba'erootan de'eedda asatuu Gittayma gadiyaa bak'atiide, heedeppe hachche gakkanaw betiyaadan yaan de'eeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Bi7eroote asay Geetime baqati biidi hach gakkanaas heen bete as gididi dees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቢኤሮቴ ኣሳይ ጌቲሜ ባቃቲ ቢዲ ሃች ጋካናስ ሄን ቤቴ ኣስ ጊዲዲ ዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባኣሮታን ደእዳ ኮይሮ አሳት ግታይማ ቢታ ባቃትድ፥ ሀች ጋካናዉ በተ አሳዳ ያን ደእዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ba7aarotan de7ida koyro asati Gitayma biitta baqatidi, hachi gakanaw bete asada yan de7idosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የብኤሮት ሕዝብ ወደ ጌቴም በመሸሽ እስከ ዛሬም በመጻተኝነት እዚያው ይኖራልና።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የበኤሮት የመጀመሪያዎቹ ነዋሪዎችም ወደ ጊታይም ተሰደው ከዚያን ዘመን ጀምሮ የሚኖሩት በዚያው ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ቀዳሞት ብኤሮታውያን ግና ናብ ጌቴም ሃዲሞም ከዱ። ክሳዕ ሎሚ ድማ ኣብኡ ስደተኛታት ኮይኖም ይነብሩ ኣለዉ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ብኤሮታውያን ናግ ጊታዩ ሃዲሞም ክሳዕ ሎሚ ኣብኡ ስደተኛታት ኮይኖም ኣለዉ።