2 Samuel 4:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ወዲ ሳኦል ድማ ክልተ ሓለቓ ጭፍራታት ነበሩዎ፡ ስም እቲ ሓደ ባኣና፡ ስም እቲ ኻልኣይ ድማ ረጋብ፡ ደቂ ሪሞን፡ ብኤሮታዊ፡ ካብ ደቂ ብንያም። በየሮት ምስ ቢንያም እውን ተቘጽረ ነበረ እሞ፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለሳኦልም ልጅ ለኢያቡስቴ የጭፍራ አለቆች የሆኑ ሁለት ሰዎች ነበሩት፤ የአንደኛው ስም በዓና፥ የሁለተኛውም ስም ሬካብ ነበረ፤ ከብንያምም ልጆች የቤሮታዊው የሬሞን ልጆች ነበሩ፤ ቤሮትም ለብንያም ተቈጥራ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለሳኦልም ልጅ ለኢያቡስቴ የጭፍራ አለቆች የሆኑ ሁለት ሰዎች ነበሩት፤ የአንዱም ስም በዓና፥ የሁለተኛውም ስም ሬካብ ነበረ፥ ከብንያምም ልጆች የብኤሮታዊው የሬሞን ልጆች ነበሩ፤ ብኤሮትም ለብንያም ተቈጥራ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚህ ጊዜ የሳኦል ልጅ ኢያቡስቴ የወራሪ ጭፍራ ቡድን መሪዎች የሆኑ ሁለት ሰዎች ነበሩት፤ አንዱ በዓና ሌላው ደግሞ ሬካብ ይባሉ ነበር። እነርሱም የበኤሮት ተወላጅ የሆነው የሬሞን ልጆች የነበሩ ሲሆን፥ በኤሮትም ከብንያም ክፍል እንደ አንዱ ተቆጥራ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሳኦላ ናኣ ያቡስተዉ ጩጉዋ ካለያ ላኡ ካፓቱ ደኢኖ፤ እቱዋ ሱንይ ባኣና፤ የንኩዋ ሱንይ ረካባ፤ ኡንቱንቱ ቢንያማ ዛርያ ግዴዳ ባኤሮትያ ርሞና ናና። ባኤሮታ ካታማይ ቢንያማ ባጋዳን ፓይደቴ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Saa'oola na'aa Yaabusttew c'uguwaa kaaletsiyaa laa"u kaappatuu de'iino; ittuwaa suntsay Ba'aana; yenkkuwaa suntsay Rekaaba; unttunttu Biiniyaama zariyaa gideedda Ba'erootiyaa Rimoona naanaa. Ba'eroota katamay Biiniyaama baggaadan paydetee; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode Sa7oole naa Iyaabustes kaaleththiza nam7u asati deettes; isttika Ba7aananne Erekaabe geetetteettes; istti Biniyaame qommotappe Bi7eroote dere yeleta gidida Armoone nayta; Bi7erootey Biniyaame katamatappe issiney mala qoodettawus. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ሳኦሌ ና ኢያቡስቴስ ካሌዛ ናምኡ ኣሳቲ ዴቴስ፤ ኢስቲካ ባኣናኔ ኤሬካቤ ጌቴቴቴስ፤ ኢስቲ ቢኒያሜ ቆሞታፔ ቢኤሮቴ ዴሬ ዬሌታ ጊዲዳ ኣርሞኔ ናይታ፤ ቢኤሮቴይ ቢኒያሜ ካታማታፔ ኢሲኔይ ማላ ቆዴታዉስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳኦላ ናኣ እያቡስተስ ኦላ ካለያ ናምኡ ሀላቃት ደኦሶና፤ እሱዋ ሱንይ ባአና፤ ሀንኮይ ቃስ ራካባ። ኤንቲ ብንያመ ኮቸ ግድዳ ባኣሮተ አድያ እርሞና ናይታ። ባኣሮተይ ብንያመ ባጋዳ ታይበቴስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Saa7ola na7aa Iyabustes ola kaalethiya nam7u halaqati de7oosona; issuwa sunthay Ba7ana; hankoy qassi Rakaaba. Enti Biniyaame koche gidida Ba7aarote addiya Irmoona nayta. Ba7aarotey Biniyaame baggada taybetees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚህ ጊዜ የሳኦል ልጅ ኢያቡስቴ የወራሪ ጭፍራ ቡድን መሪዎች የሆኑ ሁለት ሰዎች ነበሩት፤ አንዱ በዓና ሌላው ደግሞ ሬካብ ይባሉ ነበር። እነርሱም ከብንያም ነገድ የብኤሮት ተወላጅ የሆነው የሬሞን ልጆች ነበሩ፤ ብኤሮት ከብንያም ክፍል እንደ አንዱ ትቈጠራለች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኢያቡስቴ የወራሪ ጭፍራ ቡድን መሪዎች የሆኑ ሁለት መኰንኖች ነበሩት፤ እነርሱም ከብንያም ነገድ የበኤሮት ተወላጆች የሆኑት የሪሞን ልጆች በዓናና ሬካብ ነበሩ፤ በኤሮት የብንያም ክፍል እንደ ሆነች ይታሰብ ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንኢያቡስቴ ክልተ ሰባት፥ ኣሕሉቕ ጭፍራ ነበርዎ፤ ስም እቲ ሓደ በዓና፥ ስም እቲ ኻልኣይ ከዓ ሬካብ ነበረ። ንሳቶም ደቂ ሪሞን በዓል ብኤሮት፥ ካብ ደቂ ብንያም ነበሩ። ብኤሮት ምስ ብንያም እያ እትቝፀር። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንወዲ ሳኦል ድማ ክልተ ሰብ፡ ሓላቑ ሰራዊት ነበርዎ፡ ስም እቲ ሓደ ባዓና፡ ስም እቲ ኻልኣይ ከኣ ሬካብ፡ ደቂ ሪሞን ብኤሮታዊ፡ ካብ ደቂ ብንያም እዮም። ብኤሮትሲ ናብ ብንያም እያ እትቑጸር። |