2 Samuel 3:39 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንጉስ ኰንኩ እኳ እንተ ተቐባእኩ፡ ሎሚ ድኹም እየ። እዞም ደቂ ጽሩያ ድማ ኣዝዮም ይኸብዱኒ፡ እግዚኣብሄር ነቲ ገባር እከይ ከም ክፍኣቱ ክፈድዮ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እኔም ዛሬ ዘመዱ እንደ ሆንሁ፥ እር​ሱም በን​ጉሡ ዘንድ የተ​ሾመ እንደ ሆነ አታ​ው​ቁ​ምን? እነ​ዚ​ህም ሰዎች የሦ​ር​ህያ ልጆች በር​ት​ተ​ው​ብ​ኛል፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ክፋት በሠራ ላይ እንደ ክፋቱ ይመ​ል​ስ​በት” አላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እኔም ዛሬ ምንም ለመንገሥ የተቀባሁ ብሆን ደካማ ነኝ፤ እነዚህም ሰዎች የጽሩያ ልጆች በርትተውብኛል፤ እግዚአብሔር ክፋት በሠራ ላይ እንደ ክፋቱ ይመልስበት አላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ምንም እንኳ ዛሬ የተቀባሁ ንጉሥ ብሆንም፥ እኔ ደካማ ሰው ነኝ፤ እነዚህ የጽሩያ ልጆች እጅግ በርትተውብኛል። ጌታ ለክፉ አድራጊ የእጁን ይስጠው።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታን ኦከቴዳ ካትያ ግዶፐነ፥ ሀቼ ታዉ ምዪ ፓጬዳ። ሀዋንቱ ጻሩይ ናናይ ታዉ ምኔድኖ፤ ኢታ ኦዳዋንቶ መና ጎዳይ ኡንቱንቱ ኦሱዋዳን ዛሮ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taani oketteedda kaatiyaa gidooppenne, hachche taw miyyii pac'c'eedda. Hawanttu S'aruuyi naanay taw minneeddino; iitaa ootseeddawanttoo Med'inaa Goday unttunttu oosuwaadan zaaro» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ta tiyettida kawo gidikkoka hach ta laafateththi taas erettides; hayti Xuriya nayti taas wolqqatida. GODAY iita ooththidaades iza ooso mala immo» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታ ቲዬቲዳ ካዎ ጊዲኮካ ሃች ታ ላፋቴ ታስ ኤሬቲዴስ፤ ሃይቲ ጹሪያ ናይቲ ታስ ዎልቃቲዳ። ጎዳይ ኢታ ኦዳዴስ ኢዛ ኦሶ ማላ ኢሞ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታኒ ፆሳይ ትይዳ ካዎ ግድኮካ፥ ታኒ ዳቡራንቾ፤ ሀይሳቲ ፃሩያ ናይት ታ ቦላ ምንዶሶና፤ ኢታ ኦዳይሳታስ ጎዳይ ኤንታ ኦሱዋዳ ዛሮ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taani Xoossay tiyida kawo gidikoka, taani daaburancho; haysati Xaruya nayti ta bolla minnidosona; iita oothidaysatas Goday enta oosuwada zaaro” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ምንም እንኳ ዛሬ የተቀባሁ ንጉሥ ብሆንም፣ እኔ ደካማ ሰው ነኝ፤ እነዚህ የጽሩያ ልጆች እጅግ በርትተውብኛል። እግዚአብሔር ለክፉ አድራጊ የእጁን ይስጠው።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ምንም እንኳ እኔ እግዚአብሔር መርጦ የሾመኝ ንጉሥ ብሆን ዛሬ ደካማነት ተሰምቶኛል፤ እነዚህ የጸሩያ ልጆች በእኔ ላይ እጅግ የበረቱ ዐመፀኞች ሆነውብኛል፤ እነዚህን ነፍሰ ገዳዮች እግዚአብሔር ራሱ የሚገባቸውን ቅጣት ይስጣቸው!”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣነ ንጉስ ክኸውን እንተ ተቐባእኹ እኳ፥ ድኹም እየ፤ እዞም ደቂ ፅሩያ ድማ በርቲዖምኒ ኣለዉ። ነቲ ኽፉእ ዝገብርስ፥ እግዚኣብሄር ደኣ ኸምቲ ኽፍኣቱ ይፍደዮ” በሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ኣነ ኸኣ፡ ምንም እኳ ንጉስ ክኸውን እንተተቐባእኩ፡ ድኹም እየ፡ እዞም ሰባት እዚኦም ደቂ ጽሩያ ድማ በርቲዖምኒ እዮም። ነቲ ኽፉእ ዚገብርሲ፡ እግዚኣብሄር ደኣ ኸምቲ ኽፍኣቱ ይፍደዮ፡ በሎም።